Tender Detail

Tender Details

  • Company የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የአምቦ ቅ/ጽ/ቤት
  • Address አምቦ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ , Phone: 011 126 9797
  • Website
  • Deadline31 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-31 00:00:00
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

የመንግስት ሠራተኞች ዋስትና አስተዳደር የአምቦ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ኪራይ በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የአምቦ ቅ/ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የመንግስት ሠራተኞች ዋስትና አስተዳደር የአምቦ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ኪራይ በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት፡-

1.     ቤቱ ሙሉ ግቢ ወይም ህንፃ ሆኖ አጠቃላይ ስፋት ከ250ካሬ ያላነሰ እና ለደንበኞች አገልግሎት ለመስጠት አመቺ የሆነና ለዋናው መንገድ ቅርብ የሆነ፣

2.     የጽ/ቤቱን ሠራተኞች እና ተገልጋዮች ከሚያውኩ የድምጽ ብክለት የራቀ እንዲሁም አጎራባች ቤቶች እና ህንፃ ውስጥ የቢሮ አገልግሎት ከሚያውኩ ሁኔታዎች የሌለው።

3.     የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ያለው።

4.     ዓመታዊ ግብር የተከፈለ መሆኑን ማስረጃ የሚያቀርብ

5.     የራሱ የሆነ መፀዳጃ ቤትና የጥበቃ ቤት ያለው

6.     የራሱ የሆነ የኤሌክትሪክ ቆጣሪ የውሃ እና የስልክ መስመር ያለው።

7.     የሚያከራየውን ቤት ከተጨማሪ እሴት ታክስ ጋር ዋጋ ማቅረብ የሚችል እና ለ3 ዓመት ውል ለመግባት ፈቃደኛ የሆነ

8.     ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ህጋዊ ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን ሰነድ ከአስተዳደሩ አምቦ ቅ/ጽ/ቤት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ጨረታው የሚከፈተው የጨረታ ማስታወቂያው ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ቆይቶ በ10ኛው ቀን እስከ 11፡00 በአምቦ ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ቅ/ጽ/ቤት በተዘጋጀው ሳጥን ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ መመለስ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ አስተዳደሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል መሠረዝ ይችላል፡፡ ተጫራቾች ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ ክፍሎችን ብዛት እና ስፋት በግልጽ በካሬ ሜትር በማስፈር የአንድ ካሬ ሜትር ኪራይ ዋጋ ከተዕታ ጋር በማስላት አጠቃላይ ዋጋውን በካሬ በማብዛት በተዘጋጀው ሰንጠረዥ ውስጥ መገለጽ አለበት፡፡

 

ለበለጠ መረጃ 011 126 9797 እና 011 236 6060

 

የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የአምቦ ቅ/ጽ/ቤት

Save Tender