በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጋምቤላ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ንብረት የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጋምቤላ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር GAM/R/EEU-NCB-003/2016
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጋምቤላ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ንብረት የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆንም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡
|
ተ.ቁ |
የእቃው ዓይነት |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
ጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
ጨረታ መከፈቻ ቀን እና ሰዓት |
|
1 |
ያገለገሉ ጎማ 7.50/96 |
116 |
8,000.00 |
ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጥር26 ከሰዓት 9:30 ይዘጋል፡፡ |
ጨረታው ጥር26 ቀን ከሰዓት 9:30 ይከፈታል። |
|
2 |
ያገለገሉ ጎማ 8፡00 *25 |
10 |
|||
|
3 |
ያገለገሉ ጎማ 245/65 R-17 |
20 |
|||
|
4 |
ያገለገሉ ጎማ 12፡00*20 |
71 |
|||
|
5 |
ያገለገሉ ባትሪ ባለ 65 አምፔር |
10 |
|
||
|
6 |
ያገለገሉ ባትሪ ባለ 75 አምፔር 5 |
5 |
|||
|
7 |
ያገለገሉ የዲዝል ባትሪ ትልቁ |
2 |
|||
|
8 |
ያግለገሉ የስብስቴሽን ባትሪ |
241 |
1. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በድርጅታችን አካውንት ቁጥር 1000150675824 EEU GAMBELLA REGION CUSTOMER CONTRIBUTION የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ ገቢ በማድረግ ዘወትር በሥራ ሰዓት ጋምቤላ ኤሌከትሪከ አገልግሎት ሰፕላይ ቼይን ንብረት እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 11-1 በመምጣት የሚወገዱትን ንብረቶች ዝርዝር መረጃ የያዘ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
2. ተጫራቾ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ንብረቶቹ የሚገኙበት ቦታ ጋምቤላ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት እቃ ግምጃ ቤት በመሄድ መመልከት ይችላሉ፡፡
3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንከ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና (Bid Security) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ስማቸውን እና ጨረታ ቁጥር GAM/R/EEU-NCB-003/2018 በማድረግ ከላይ በተጠቀስው አድራሻ እስከ ጥር 26 ቀን 9፡30 ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
5. ጨረታው የሚከፈተው ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጥር 26 ከሰዓት 9:30 ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በዚያው ቀን 9:40 ይከፈታል፡፡
6. ተጫራቾቾ ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 047551399 መደወል ይችላሉ፡፡
7. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ወይም አማራጮች ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የጋምቤላ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት
