Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ደጎሎ ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ
  • Address በደቡብ ወሎ ዞን ፣አማራ ፣ኢትዮጲያ, Phone: 0949904008
  • Website
  • Deadline28 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-28 00:00:00
  • Categories Building Materials , Stationery Materials , Electronics Materials

በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ደጎሎ ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ በመደበኛ በጀት አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 3 ህንፃ መሳሪያ፣ ሎት 4 የቤት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ደጎሎ ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ


ግልጽ የጨረታ ማስታቂያ

በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ደጎሎ ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ በመደበኛ በጀት አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 3 ህንፃ መሳሪያ፣ ሎት 4 የቤት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡

1. ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ነምበር ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2. የግዥ መጠን ብር ከ200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር /በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ/የቫት ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክርወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

3. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ _ ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

4. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ላይ ስማቸውን፣ ፊርማቸውንና ሙሉ አድራሻቸውን ማስፈርና የድርጅቱን ማህተም ማሳረፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡ እንዲሁም በጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ ማድረግ ከጨረታው ውድቅ የሚያደርግ መሆኑን አውቀው በጥንቃቄ መሙላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

5. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የስራ አይነትና ዝርዝር መግለጫ ወይም ስፔስፍኬሽን ከጨረታ ሰንድ ላይ ማግኘት ይቻላል፡፡

6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት ለእያንዳንዳቸው ሎቶች የማይመለስ ብር 200(ሁለት መቶ ብር) በመከፈል በመ/ቤታችን ገንዘብ ያዥ ቢሮ ቁጥር 5 መግዛት ይችላሉ፡፡

7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ወይም ቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት ብርወይም የግዥውን ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲ.ፒ.ኦ/ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በመ/ቤቱ ደረሰኝ መሂı ማስያዝ ያለባቸውና የአሸናፊነት ደብዳቤ ከተፃፈበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ውል መውሰድ አለባቸው፡፡

8. ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይቆይቶ በ16ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ይዘጋል፡፡ በዚህ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4፡00 ሰአት ይከፈታል፡፡ ሆኖም ግን ጨረታው -የሚከፈትበት የበአል ቀንና ካሉት የስራ ሰአት ውጭ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡

9. ማንኛውም ተጫራች ሀሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ ኦርጅናል ፖስታ በጥንቃቄ በማሸግ በደጎሎ ቴ/ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ በግ/ፋ/ን/አስ የስራ ሂደት ቡድን መሪ ቢሮ ቁጥር 5 በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ስዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

10. ማንኛውም ተጫራች በሌላ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡

11. ማንኛውም ተጫራች ግዥው በጥቅል ወይም በሎት የሚፈፀም መሆኑን አውቆ ለእያንዳንዱ ዝርዝር እቃዎች ዋጋ መሙላት ይኖርበታል፡፡

12. የጨረታ አሸናፊ ያሸነፉበትን እቃዎች መ/ቤቱ ድረስ ማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡

13. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

14. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ስለጨረታው መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 5 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0949904008 ወይም 0914064446 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡

በደቡብ ወሎ ዞን የደገሎ ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ

Save Tender