አ/አ ቫይረሱ በደማቸው ያሉ ወገኖች ማህበር ጥምረት (ANOPA+) ሲሆን እ.ኤ.አ ከ2025 በጀት ዓመት ሂሣብ ለማስመርመር /ኦዲት ለማስደረግ/ ይፈልጋል፡፡
አ/አ ቫይረሱ በደማቸው ያሉ ወገኖች ማህበር ጥምረት (ANOPA+)
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
አ/አ ቫይረሱ በደማቸው ያሉ ወገኖች ማህበር ጥምረት (ANOPA+) ሲሆን እ.ኤ.አ ከ2025 በጀት ዓመት ሂሣብ ለማስመርመር /ኦዲት ለማስደረግ/ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ በጨረታው መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
• የንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡
• በሙያ ብቃትና ህጋዊነት ታውቀው በመንግስት የተመዘገቡ፡፡
• የዘመኑን ግብር ከፍለው በ2018 ዓ/ም በጀት አመት ፍቃድ ያሳደሱ፡፡
• የታክስ መለያ ቁጥር (Tin Number) ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡
• ካሁን በፊት የሰሩበት ድርጅቶች ዝርዝር ማቅረብ አለባቸው፡፡
ተወዳዳሪዎች ለአገልግሎት የምታስከፍሉትን ዋጋና ስራውን ሠርታችሁ የምታሥረከቡበትን ጊዜ በመጥቀስ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የሙያ ደረጃችሁን ህጋዊነታችሁን የሚገልፅ ማስረጃዎች በማያያዝ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ እንድታመለክቱ እናስታውቃለን፡፡
አድራሻ፡- አዲስ አበባ ጥምረት (ANOPA) አራት ኪሎ በአታ ጤና ጣቢያ 2ኛ ፎቅ ይገኛል፡፡
ስልክ ቁጥር፡- 09-13-04-14-47 / 09-12-13-67-48
ኢሜል፡- anopanew@gmail.com
አ/አ ቫይረሱ በደማቸው ያሉ ወገኖች ማህበር ጥምረት (ANOPA+)
