በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ የሚሊንየም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018ዓ.ም ለመስሪያ ቤቱ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የደንብ ልብስ ሎት2. የትምህርት አላቂ እቃዎች ሎት 3 .የፅዳት እቃዎች ሎት4 ቋሚ እቃ ሎት 5 የተማሪ መመገቢያ ሼድ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ሚሊንየም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 02/2018
በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ የሚሊንየም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018ዓ.ም ለመስሪያ ቤቱ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የደንብ ልብስ ሎት2. የትምህርት አላቂ እቃዎች ሎት 3 .የፅዳት እቃዎች ሎት4 ቋሚ እቃ ሎት 5 የተማሪ መመገቢያ ሼድ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶችን የምታሟሱ በዘርፉ የተሰማራቹ ህጋዊ ነጋዴዎችን በጨረታ ስወዳድረን በጥራት እና በዋጋ በማወዳደር አሸናፊ ከሆኑት ድርጅቶች ስመገዛት የምንፈልግ መሆኑን እያሳወቅን፡፡
• ተጫራቾች የ2018 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
• የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(ፐN)የተሰጠው፤
• ወቅታዊ የ2017 ዓ.ም የግብር ግዴታቸውን የተወጡና በጨረታው መሣተፍ የሚችሉ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ::
• በኢፌዴሪ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በአቅራቢነት ሊስት (Supplier List) ውስጥ የተመዘገቡ፤
• በጨረታ መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን የሚገልጽ የጨረታ ተሳትፎ ከገቢዎችና ጉምሩክ ጽ/ቤት ቀኑ ያላለፈበት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::
1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/ አስር/ ተከታታይየሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የሚሊንየም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ፋይናንስ ክፍል ከጠዋቱ 2፡30-11:30 ስዓት ድረስ መግዛት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ተጫራቾች በገዙት የጨረታ ሰነድ በእያንዳንዱ ገፅ ላይ ህጋዊ የድርጅት ማህተብና ፊርማ ማደረግ ይኖርባቸዋል፣፣
2. ተጫራቾች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በሙሉ ወይም በከፊል መጫረት ይችላሉ፡፡
3. ተጫራቾች የሚወዳደረበትን ዋጋ በጨረታ ሰነድ ውስጥ በሚገኘው የዕቃዎች ዝርዝር ላይ የእያንዳንዱን ዋጋ በመሙላት በ2 በታሸገ ኤንቨሎፕ ሰነዱን አሽገው ዋናውን እና ኮፒውን ለያይተው ጨረታው እስከሚያበቃበት 10ኛው ቀን እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ ብቻ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በ11ኛው የሥራ ቀን ከዋለ ከጠዋቱ 3፡00 ታሽጎ በዕለቱ 3:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል (ተጫራቾች ባይገኙም ጨረታውን ከመከፈት እያስተጓጉለውም)፡፡
4. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪ ሰነድ ለይ የሚያቀርቡት የእቃ አይነት ዋጋ ስርዝ ድልዝ የሌለበት ስልጣን ባለው አካል የተፈረመባቸው የተሟላ አድራሻቸውን የሚገልጽና ህጋዊ ማህተም ያረፈበት ሊሆን ይገባል፡፡
5. ተጫራቾች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ባቀረቡት ዋጋ ላይ የዋጋ ለውጥም ሆነ ማሻሻያ ማድረግ አይቻልም፡፡
6. አሸናፊ ተጫራች አሸናፊነቱ ከተገለጸለት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቅሬታ ተጠብቆ ከ8-15 ቀን ውስጥ በተወዳደሩበት ዋጋ እና በቴከኒከ አሸናፊነታቸው ከተገለጸለቻው በኋላ ቀርቦ የውል ማስከበሪያ 10%/አስር ፐርሰንት CPO/ ለግዥ ፈጻሚ አካል ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
7. በጨረታው ያሸነፈ ተጫራች ለአሸነፋባቸው ዕቃዎች ውል ከተዋዋሉበት ቀን ጀምሮ በአስር የሥራ ቀናት ውስጥ በራሳቸው ትራንስፖርት የማስጫኛና ማውረጃ ወጪ በመከፈል በሚሊንየም አጠቃላይ2ኛ ደረጃ ት/ቤት ንብረት ከፍል ገቢ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡
8. አንድ ተጫራች ሌላው በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡ ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
9. ተጫራቾች በጨረታ ለቀረቡት እቃዎች ሳምፕል ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
10. ከጥቃቅንና አነስተኛ ተደራጅታችሁ የዋስትና ደብዳቤ ለምታመጡ ድርጅቶች በምትወዳደሩበት ዘርፍ የራሳችሁ ምርት(አምራች) መሆናችሁን የሚገልፅ መረጃ በማቅረብ በአመረታችሁት እቃ ላይብቻ የምትወዳደሩ መሆኑን እናሳወቃለን፡፡
11. ት/ቤቱ አሸናፊ ተጫራች ከመረጠ በኋላ በሚገዙት እቃዎች ብዛት እና መጠን ላይ እንደ አስፈላጊነቱ እስከ 20% /ሃያ ፐርሰንት/ የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
12. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የተጠቀሰውን ብር በመመርያው መሰረት ከታወቀ ባንክ የጨረታ ማስከበርያ በCPO በት/ቤቱ ስም በማሰራት ከጨረታው መከፈቻ ቀን እና ሰዓት በፊት በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርቸዋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የግዥ አይነት |
ሎት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
0.5-2% |
|
1 |
የደንብ ልብስ |
1 |
10000 |
1% |
|
2 |
የትምህርትና የቢሮ አላቂ እቃዎች |
2 |
16000 |
2% |
|
3 |
የፅዳት እቃዎች |
3 |
20000 |
2% |
|
4 |
ቋሚ እቃ |
4 |
10000 |
2% |
|
5 |
የተማሪዎች መመገቢያ ሼድ |
5 |
20000 |
1% |
አድራሻ፦ በአዲስ ከተማ ክፍስ ከተማ የሚሲንየም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አጠና ተራ ድልዲ ስር ወደ ፍሊጶስ በሚወስደው መንገድ 20 ሜትር
ስልክ: 011 280 42-34/35
የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትም/ፅ/ቤት የሚሊንየም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ
