Tender Detail

Tender Details

  • Company ጌርጌሴኖን የአዕምሮ ህሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል
  • Address ሽሮሜዳ ቁስቋም 17 ቁጥር ባስ ማዞሪያ ከፍ ብሎ ውሃ ክፍሉ ጎን : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 22 821 235
  • Website
  • Deadline12 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-12 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ጌርጌሴኖን የአዕምሮ ህሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል የ2025 ዓመታዊ ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ኢዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡

ጌርጌሴኖን የአዕምሮ ህሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል


የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

 

ጌርጌሴኖን የአዕምሮ ህሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል የ2025 ዓመታዊ ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ኢዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ ኦዲተሮች በ 7 የሥራ ቀናት ውስጥ ሰነዶቻችሁን በአካል በመቅረብ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን፡፡

የመወዳደሪያ መስፈርቶች

1.     ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ

2.     Tin/ የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት

3.     አስፈላጊ የሆነ የሥራ ልምድ የሚገልፅ ሰነድ ማቅረብ የሚችል፤

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ ኦዲተሮች ከዚህ በታች በተቀመጠው አድራሻ በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡

አድራሻ፡- ሽሮሜዳ ቁስቋም 17 ቁጥር አውቶቢስ ማዞሪያ ውሃ ክፍሉ ጎን

ስልክ ቁጥር:- 6378/0922821235/0912188876

 

ጌርጌሴኖን የአዕምሮ ህሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል

Save Tender