የኖርዝውድ አፍሪካ ኢዱኬሽን ፋውንዴሽን ቅዱስ ጊዮርጊስ ትምህርት ቤት በ2025 ዓ.ም የበጀት ዘመንን ኦዲት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
የኖርዝውድ አፍሪካ ኢዱኬሽን ፋውንዴሽን ቅዱስ ጊዮርጊስ ትምህርት ቤት
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
የኖርዝውድ አፍሪካ ኢዱኬሽን ፋውንዴሽን ቅዱስ ጊዮርጊስ ትምህርት ቤት በ2025 ዓ.ም የበጀት ዘመንን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ኦዲተሮችን በጨረታው ይጋብዛል።
- 2017-2018 ዓ.ም. የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ፣
- ለ2018 ዓ.ም. ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
- የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸውና የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ኮፒ
- ለ2018 ዓ.ም የታደሰ የኦዲት ስራ ለማከናወን የተሰጠ የሙያ ፈቃድ ኮፒ
- ተጫራቾች ከላይ ከተራ ቁጥር 1 - 4 ከተጠቀሱት መስፈርቶች የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ከዋናው ጋር የሚገናዘብ ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሀሳባቸውን በታሸገ ፖስታ በትምህርት ቤቱ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስከ 13/05/2018 ዓ/ም 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በ13/05/2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት ይከፈታል።
- ተጨማሪ መረጃ ካስፈለገ ቅዱስ ጊዮርጊስ ትምህር ቤት ዳይሬክተር ቢሮ በአካል በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 09-88-22-80-80 ወይም 09-84-24-61-78 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።
ማሳሰቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Mobile: +251 988 22 80 80/251 948 75 59 14
Registered Charity in Ethiopia License no. 3309
Website: www.naef.uk.com
