Tender Detail

Tender Details

  • Company የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ ፕላንና ልማት ቢሮ
  • Address የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ፣ኢትዮጲያ, Phone: 0471352149
  • Website
  • Deadline17 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security50,000.00 ብር ለየሎቱ
  • opening date2026-01-17 00:00:00
  • Categories Electronics Materials , Vehicle tire

የደ/ምኢ/ህ/ከ/መ ፕላንና ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ሎት አንድ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎችንና ሎት ሁለት የመኪና ጎማ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ::

የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ ፕላንና ልማት ቢሮ


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የደ/ምኢ/ህ/ከ/መ ፕላንና ልማት ቢሮ በzo18 በጀት ዓመት ሎት አንድ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎችንና ሎት ሁለት የመኪና ጎማ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል :: በዚህ መሠረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል ፡፡

1. ተጫራቾች በተሰማሩበት ስራ ዘርፍ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤

2. ተጫራቾች የግብር ከፋይነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፤

3. ተጫራቾች የቫ /ተጨማሪ እሴታከስ/ምዝገባ ምስከር ወረቀት ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፤

4. ተጫራቾች የአቅራቢነት ሰርትፍኬት ኮፒ ማቅረብ የሚችል፤

5. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ለጨረታው ማስከበሪያ የሚሆን ለሎት አንድ 50,000.00/ሀምሳ ሺህ ብር ብቻ ለሎት ሁለት 50,000.00/ሀምሳ ሺህ ብር /ከታወቀ ባንክ በሲፒኦ /CPO/ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤

6. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ውል ከመፈረሙ በፊት ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ለጨረታ ውል ማስከበሪያ የሚሆን 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

7. ተጫራቾች የሞሉት ዋጋ VAT ያካተተ መሆን ይኖርበታል፡፡

8. ተጫራቾች በዝርዝር የጨረታ ሠነዱን 1/አንድ/ ቴከኒከና እና /ኮፒ ፋይናሻል በተለያየ ፖስታ በማሸግ በወቅቱ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል ፡፡

9.ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስራ አምስት /15/ ተከታታይቀናት ጨረታው በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን ጨረታው በእስራ አምስተኛው የስራ ቀን ከሆነ ከጧቱ 4፡00 ታሽጎ 4፡30 የደ/ም/ኢ/ህ/ከ/መ ፕላንና ልማት ግ/ዝ/ፋይ/ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት ቢሮ የሚከፈት ይሆናል፡፡

10. የድርጅቱ ማህተምና ፊርማ በፖስታው ላይ እና በእያንዳንዱ ጨረታ ሠነድ ላይ እንዲያርፍ ይገደዳል፡፡

11. ዝርዝር የጨረታ ሠነዱን ከደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ ፕላንና ልማት ቢሮ ግዥ/ፋ/ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 05 በመቅረብ 200/ሁለት መቶ/ ብር በኢትዮያ ንግድ ባንክ በB አካውንት ቁጥር1000643720845 በማስገባት የባንክ አድቫይሱን ይዛችሁ መምጣት ያለባችሁ መሆኑን ጭምርእንገልፃለን ፡፡

12. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሰዓቱ ካልተገኙ የመ/ቤቱ የጨረታ ኮሚቴ ጨረታውን የመከፈት መብቱ የተጠበቀ ነው::

ማሳሰቢያ -

ቢሮው የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::

ስልክ ቁጥር 0471352149

የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ ፕላንና ልማት ቢሮ

Save Tender