Tender Detail

Tender Details


በሸገር ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የለገጣፎ ኩራጅዳ ዋና ቅርንጫፍ ቢሮ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በሸገር ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የለገጣፎ ኩራጅዳ ቅርንጫፍ


 

የተለያዩ አይነት ዕቃዎች ግዥ ማስታወቂያ

 

በሸገር ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የለገጣፎ ኩራጅዳ ዋና ቅርንጫፍ ቢሮ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት የሚገዙ ዕቃዎች፡-

  • Lot.1. የቧንቧ መገጣጠሚያ (Fitting)
  • lot 2. የሕትመት እና የጽህፈት እቃዎች (Meshalee Baru fi Maxansaa)
  • lot 3. ደንብ ልብስ (uniform)
  • Lot 4. (የጽዳት እቃዎች (Cleaning material)
  • Lot 5. Electronices (Computer) ናቸው።

ስለዚህ፡-

  1. በተጠቀሱት የንግድ ዘርፎች ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ።
  2. የአቅረቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችልና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው።
  3. የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነና በግብር አስገቢው ባለሥልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ለገጣፎ ኩራጅዳ ዋና ቅርንጫፍ ቢሮ 4 ቁጥር በመምጣት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) ከፍለው መውሰድ ይችላሉ።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ወይም (CPO) ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማስገባት ይኖርበቸዋል።
  6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሠነዱን በመግዛት ዋጋ ሞልቶው በታሸገ ኤንቬሎፕ ለገጣፎ ኩራጅዳ ዋና ቅርንጫፍ ቢሮ በማድረግ ቢሮ ቁጥር 4 ለዚህ ለተዘጋጃው ሳጥን ውስጥ ማስጋበት የሚችሉ ሲሆን በ16ኛ ቀን ከሰዓት 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 4:30 ይከፈታል።
  7. የጨረታው መዝግያና መክፈቻ ቀናት ቅዳሜና ዕሁድ /በዓላት/ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይሆናል።
  8. መ/ቤቱ የተሻላ አማራጭ ከአገኘ ጫረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል የመሰረዝ መብት አለው።

ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0118334458 /0911391794/ ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።

 

በሸገር ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የለገጣፎ ኩራጅዳ ቅርንጫፍ

Save Tender