ሲዳማ ክልል ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ የሲዳማ ብሔር ባህላዊ አልባሳት ግዥ የመድረክ ስቴጅ ኪራይ እና ርችት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ
ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018
ሲዳማ ክልል ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ የሲዳማ ብሔር ባህላዊ አልባሳት ግዥ የመድረክ ስቴጅ ኪራይ እና ርችት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
መለኪያው |
ምርመራ |
|
1 |
ሎት አንድ - የሲዳማ ብሔር ባህላዊ አልባሳት ግዥ |
በቁጥር |
የሎት1፣ የሎት 2 እና ሎት3 ዕቃዎች ብዛት እና ዓይነት ዝርዝር መረጃ በተመለከተ በጨረታ ሰነዱ ላይ ያገኙታል |
|
2 |
ሎት ሁለት ፡- የመድረክ ስቴጅ |
በቁጥር |
|
|
3 |
ሎት ሦስት፡ ርችት |
በቁጥር |
ተጫራቾች የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉበት አግባብ ያለው የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፍኬት የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ እና ሌሎች ያሏቸውን ማስረጃዎቻቸውን በግልፅ ሊነበብ በሚችል መልኩ አደራጅተው ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ በሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከግዥ/ፋ/ንብ/አስ/ ዳይሬከቶሬት ሎግታ አጠገብ ሲዳማ ክልል ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ፣ ቢሮ ቁጥር 18 ሀዋሳ ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በየሎቱ 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ በባንከ የተመሰከረለት CPO ብቻ ለእያንዳንዳቸው ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋ /ፕሮፎርማ/ ፋይናንሻልና ቴክኒካል ዶክመንት ኮፒና ኦርጅናል በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው የሥራ ቀናት ለዚህ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ጨረታው ከታወጀበት እስከ 15ኛው የሥራ ቀን ድረስ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ/ፋ/ንብ አስ ዳይሬከቶሬት ቢሮ ቁጥር 18 ሲዳማ ክልል ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ሎግታ አጠገብ ሀዋሳ ይከፈታል።
- መ/ቤቱ ከጠቅላላው የግዥ መጠን (ብዛት) ላይ 20% ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ነገር ግን የጨረታው ሳጥን የሚታሸግበት እና የሚከፈትበት ቀን የሥራ ቀን ባይሆን የጨረታው ሳጥን የማሸጉም ሆነ የመከፈት ሥነ ሥርአት የሚከናወነው በቀጣይ ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0916025922 ወይም 0912462506 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ
