የኢዱኬሽን ፎር ሰስተነብል ዲቨለፕመንት (ESD) በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል - አሶሳ ዞን ለሚገኘው ለኡራ፣ ጾሬ እና ባምባሲ የመጀመርያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ180 የተማሪዎች መቀመጫ ኮምባይን ዴስክ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
Education for Sustainable Development (ESD) (ኤዱኬሽን ፎር ሰስተነብል ዲቨለፕመንት)
ኤዱኬሽን ፎር ሰስተነብል ዲቨለፕመንት (ESD)
የተማሪዎች መቀመጫ ኮምባይን ዴስክ ሰርቶ
ማቅረብ ጨረታ
የኢዱኬሽን ፎር ሰስተነብል ዲቨለፕመንት (ESD) በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል - አሶሳ ዞን ለሚገኘው ለኡራ፣ ጾሬ እና ባምባሲ የመጀመርያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ180 የተማሪዎች መቀመጫ ኮምባይን ዴስክ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
- የመወዳደሪያ መስፈርቶች
በዘርፉ የተሰማራችሁ እና የሚከተለውን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል።
- የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት የምታቀርቡ
- በዘመኑን የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላችሁ
- የቫት (VAT) ተመዝጋቢ የሆናችሁበትን
- የጨረታ ሰነድ መግዣ የማይመለስ ብር-500 (አምስት መቶ ብር)
- ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ ብር አስር በመቶ (10%) የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ጋራንቲ (የባንክ ዋስትና) ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
የጨረታ ሰነድ አወሳሰድ
- የጨረታ ሰነድ አወሳሰድ
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በዋናው መስሪያ ቤት አዲስ አበባ በአካል በመገኘት፡- የድርጅቱ አድራሻ፡- ከተማ አ.አ ክ/ከ ቦሌ ወረዳ፡- 02 የቤት ቁጥር-590 ስ.ቁ፡- 0116639780/0911158908/0911651016 (ቦሌ ወሎ ሰፈር ቡና ኢንተርናሽናል ዋናው መስሪያ ቤት ጀርባ ነው)::
ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል።
- የጨረታ ማስገቢያ፤ መመዝገቢያ እና የሚከፈትበት ጊዜ
- የማስገቢያ ቦታ
- ተጫራቾች የመወዳደሪ ሰነዱን ዝግ በሆነ በታሸገ ኤንቨሎፕ በድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት አዲስ አበባ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ወስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- የጨረታው የመዝጊያ ጊዜ
- ጨረታው በሚያበቃበት በመጨረሻው ቀን እስከ ጠዋቱ፡- 4፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነዱን ማስገባት ይኖርባችኋል።
- ጨረታው የሚከፈትበት ጊዜ
ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና የጨረታ ኮሚቴ አባላት በተገኙበት ከጠዋቱ፡-4፡30 ይከፈታል።
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
