በሀገር መከላከያ ሚ/ር የምስራቅ ዕዝ 302ኛ ኮር ለ2018 በጀት አመት ለኮሩ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የምስራቅ ዕዝ ጠ/መምሪያ 302ኛ ኮር ግዥ ዴስክ
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 01
በሀገር መከላከያ ሚ/ር የምስራቅ ዕዝ 302ኛ ኮር ለ2018 በጀት አመት ለኮሩ አገልግሎት የሚውል።
- ሎት 01 የፅህፈት፣ የትምህርት ስልጠና መርጃ እቃዎች
- ሎት02 ፅዳት ዕቃዎች
- ሎት 03 የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች
- ሎት 04 ለፕላንት ለማሽን እና ጥገና (የማሽነሪ፣ የጀነሬተር ፓምፕ መለዋወጫ)
በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ በዚህ መሰረት በተሰማሩበት ስራ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት ያላቸው፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ ከ2፡30 እስከ 6፡00 እና ከሰዓት ከ7፡30 እስከ 11፡00 ሰዓት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሐረር ቃላ ዳምባ 302ኛ ኮር ካምፕ በሚገኘው ግዥ ዴስክ ቢሮ ቁጥር 01 በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላል። ጨረታው ታህሳስ 22/04/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4፡15 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሐረር ቃላዳንባ የ302ኛ ኮር ክበብ ይከፈታል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ ቁጥር 0945945168/0918010378
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር
የምስራቅ ዕዝ ጠ/መምሪያ 302ኛ ኮር ግዥ ዴስክ
ሐረር
