የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት ላይ የሚውል ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2. የጽዳት እቃዎች እና ሎት 3. የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት ላይ የሚውል
- ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያ
- ሎት 2. የጽዳት እቃዎች
- ሎት 3. የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ተጫራቾች የሚከተለው ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣
- የንግድ የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት፣
- ከገቢዎች ታክስ ክሊራንስ፣
- በመንግስት ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ ፣
- የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት፣
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን እቃዎች ናሙና ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉና የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ cpo በየሎቱ 5,000 ብር /አምስት ሺህ ብር/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 15 የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከቢሮ ቁጥር 4 የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ቫትን ጨምረው ዋናውና ፎቶ ኮፒውን ቴክኒካል ዶክመንት ለየብቻ ፋይናንሻል ዶክመንት ለየብቻ በሰም በታሽገ ፖስታ በማሽግ ከላይ በተጠቀሰው የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 4 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ 4፡30 ላይ ተጫራቾችና ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሪጅን ጽ/ቤቱ የሻይ ክበብ ውስጥ ይከፈታል። በ16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ከ6ኛው ቀን ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።
- ጨረታው ጽንቶ የሚቆየው 60 ቀናት
ሪጅን ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ
ሐራቤ ዩኒቨርሲቲ ፊትለፊት ከኢትፍሩት አጠገብ
ለተጨማሪ መረጃ በስልከ ቁጥር 0221127165/022111959765 ደውለው የበለጠ መረጃ ማግኘት ይችሉ።
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ ቤት /አዳማ/
