የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የፅህፈት መሳሪያዎችና የፅዳት እቃዎች አቅርቦት ግዥ ፍላጎት ካላቸው የአገር ውስጥ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Ethiopian Railway Corporation (የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን)
የጨረታ ማስታወቂያ
ERCDSPA ግ.ጨ.ቁ 08/2018
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አቅርቦቶች ፍላጎት ካላቸው የአገር ውስጥ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል.
-
- የፅህፈት መሳሪያዎችና የፅዳት እቃዎች አቅርቦት ግዥ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት አለበት፡-
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ
- በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት /ቲን/
- ታክስ ክሊራንስ
- ተጫራቾች በሽርክና በጥምረት በጋራ ወይም በቅንጅት የሚጫረቱ ከሆነ የመመስረቻ ሰነድ ማቅረብ አለባቸው
- ርክክቡ የሚፈጸምበት ቦታ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋናው መስራያ ቤት ነው፤
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ30 (ሰላሳ) ቀናት
- የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 65,000.00 (ስልሳ አምስት ሺ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ. በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ሆኖ ጨረታ ከተከፈተበት 60 (ስልሳ) ቀናት የሚቆይ መሆን ይኖርበታል
- ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋና መ/ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 75 የማይመለስ 500. /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ።
- ጨረታው አየር ላይ የሚውልበት ቀን 01/04/2018 ዓ.ም
- ጨረታው የሚዘጋው፡- 14/04/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ሆኖ በእለቱ ከሰዓት 9፡30 ይከፈታል።
- ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በጨረታው አከፋፈት ላይ መገኘት ይችላሉ ፤
- የሚቀርበው እቃ አይነትና ይዘት በጨረታ ሰነዱ የተገለጹ መስፈርቶችን አሟልቶ መቅረብ የሚችል
- ኮርፖሬሽኑ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
- ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በሚገኝበት አዲስ አበባ መሻለኪያ ከሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት የቀድሞው አራተኛ ክፍለ ጦር ግቢ በአካል ወይም በስልክ 011 470 2063 / 011 470 2064 መጠየቅ ይቻላል።
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን
አዲስ አበባ
