Tender Detail

Tender Details

  • Company Public Servants Social Security Administration (የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር)
  • Address ፒያሳ ከጣይቱ ሆቴል ጀርባ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ዋናው መ/ቤት አጠገብ ዋስትና የንግድ ማዕከል ግራውንድ ላይ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-11-23-13
  • Websitehttps://psssa.gov.et/
  • Deadline26 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-12-26 00:00:00
  • Categories Electronics Materials , Used Items

የመንግሥት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ያገለገሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Public Servants Social Security Administration (የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር)


 

ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የመንግሥት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ያገለገሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በሠንጠረዥ በተመለከቱትና ዕቃዎቹ በሚገኙበት የአስተዳደሩ ጽ/ቤቶች በመገኘት ዕቃዎቹን በመመልከት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ15 የሥራ ቀናት ውስጥ ሰነዱን በገዙበት የአስተዳደሩ ጽ/ቤቶች የጨረታ ሰነዱን አሽገው መመለስ አለባቸው።

ጨረታው የሚከፈተው የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣበት በ16ኛው ቀን ነው። የጨረታ ሳጥኑ የሚዘጋው በ16ኛው ቀን ከሰዓት በኋላ ልክ 8፡00 ሰዓት ሲሆን የሚከፈተውም በዚሁ ዕለት በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል፡፡

ማስገንዘቢያ፡-

  1. ጨረታው የሚከናወነው በዚህ ማስታወቂያ በተገለጹት የአስተዳደሩ ጽ/ቤቶች በመሆኑ ማብራሪያና ጥያቄ ሲኖር የጨረታ ሰነዱን በገዛችሁበት ጽ/ቤት መጠየቅ ይቻላል። ለአጠቃላይ ማብራሪያ አዲስ አበባ ከአራት ኪሎ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ሕፃናትና ወጣቶች ቴአትር ፊት ለፊት በስልክ ቁጥር፡- 011232705 ደውለው ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  2. የጨረታው መክፈቻ 16ኛው ዕለት የበዓል ወይም የዕረፍት ቀን ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ከላይ በተመለከተው ተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።

ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዕቃ ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ላይ በግልጽ መሙላት አለባቸው። አስተዳደሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ተ.ቁ

የጽ/ቤቱ ስም

የሚገኝበት ከተማ

ስልክ ቁጥር

1.

ደቡብ ምስራቅ

አዳማ

0911771854

0221119597

ነገሌ

046450850

አሰላ

0464450850/0464451074

ሻሸመኔ

0461100133/0988097340

ያቤሎ

0464461485/0916002024

2.

ሰሜን ምስራቅ ሪጅን

ደሴ

033312 5729

ደብረ ብርሃን

0116812185

3.

ሰሜን ሪጅን

መቀሌ

0342415758

4.

ምዕራብ ሪጅን

ነቀምት

0576615178

አሶሳ

0577750249

ግልገል በለስ

0581190434

ደንቢ ዶሎ

0575550576

ጊንቢ

0577710107

ሻምቡ

0576660576

5.

ደቡብ ምዕራብ

ጁማ

0917283617/0917878057

 

 

ቦንጋ

0473312407

 

 

ጋምቤላ

0475511518

6.

ደቡብ ሪጅን

ሀዋሳ

046 221 4317

046 221 4140

 

 

የመንግሥት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር

 

Save Tender