Tender Detail

Tender Details


የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡

ማለትም፡-

  1. ኤሌክትሮኒክስ /ፕላንት ማሽነሪ/
  2. እስቴሽነሪ
  3. የጽዳት እቃዎች
  4. አላቂ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
  5. የመኪና ጎማ

ስለሆነም ተወዳደሪያዎች ለወጣው ጨረታ ማቅረብ ያለባችሁ፡-

  • የንግድ ሥራ መስክ ቀጥታ ግንኙነት ያለው፣ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈለ፣
  • የጨረታ ሰነድ መሸጫ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 100 /መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነድ ጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ዶክመንት አንድ ኦሪጂናል ሁለት ኮፒ እንዲሁም /C.P.O/ 20,000 /ሃያ ሺ ብር/ ከሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።፡
  • ጨረታው የሚከፈተው በሥራ ቀን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ በዚያው ቀን 4፡30 ይከፈታል፡፡
  • አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈውን እቃ ጎፋ ዞን ሳውላ ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ድረስ በራሱ ትራንስፖርት ያደርሳል።
  • ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ለበለጠ መረጃ 09 11 53 37 00/ 09 16 73 23 13 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን

 

Save Tender