Tender Detail

Tender Details

  • Company Maf Business Group (ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ)
  • Address ቦሌ መንገድ ወሎ ሠፈር አደባባይ ጋራድ ሕንፃ 8ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251114670551
  • Websitehttps://mafbusinessgroupet.com/
  • Deadline06 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-12-06 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Wood And Wood Working

ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለጆንያ መደርደሪያ የሚያገስግስ 1.35ሜ በ1.35ሜ ብዛት በቁጥር 300 (ሶስት መቶ) የሆነ ከዋንዛ እንጨት የመደረደሪያ ፓሌቶችን በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

Maf Business Group (ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር -ማ/ቢ/ግ/ግመ/001/2018

 

ቢዝነስ ግሩፑ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለጆንያ መደርደሪያ የሚያገስግስ 1.35ሜ በ1.35ሜ ብዛት በቁጥር 300 (ሶስት መቶ) የሆነ ከዋንዛ እንጨት የመደረደሪያ ፓሌቶችን በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ስለዚህ በዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ አቅርቢዎች/አምራቾች የንግድ ምዝገባ፤ የንግድ ሥራ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የግብር መክፈያ መሰያ ቁጥር፣ የመልካም አፈፃፀም መረጃዎችን በማያያዝ ከላይ የተጠቀሰውን የመደረደሪያ ፓሌት ሰርተው ለቢዝነስ ግሩፑ አዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ መጋዘን የሚያረክቡበትን ዋጋ አንዲሁም ስፓሌቱ የሚሰጡትን ዋስትና ጊዜ በመጥቀስ እስከ ሕዳር 27 ቀን 2018ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ድረስ የጨረታ ሰነዳቸውን በፖስታ አሽገው ቦሌ መንገድ ጋራድ ሕንፃ 8ኛ ፎቅ ግዥ መምሪያ እንዲያቀርቡ ይጋብዛል።

ጨረታው ሕዳር 27 ቀን 2018ዓ.ም ከቀኑ 4:00 ተዘግቶ በዕለቱ 4:30 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ቢዝነስ ግሩፑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር

0908777733/0973017020

 

ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ

 

Save Tender

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን 6ኛ እስከ 8ኛ ፎቅ ያሉትን ቢሮዎች መጋረጃ ከዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰ...

READ MORE
የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ በደብረ ማርቆስ፣ ፍኖተ ሰላም፣ ደሴ ዙሪያ፣ ተሁለደሬ፣ ጉና በጌምድር፣ ላይ ጋይንት፣ ወገራና ፋግታ ወረዳዎች የሚገኙ የተለያዩ የመን...

READ MORE