Tender Detail

Tender Details

  • Company መከኒሳ አካባቢ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address መካኒሣ የሚገኘው አረቄ ፋብሪካ ከፍ ብሎ ቀድሞ ጃንጥላ ፋብሪካ አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 369 1634
  • Website
  • Deadline11 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Securityለአላቂ የቢሮ እቃዎች የጽዳት እቃ 6,500 ብር እና ለቋሚ እቃ 10,000 ብር
  • opening date2025-12-12 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Office Supplies And Services , Cleaning And Janitorial Equipment , Electronics Materials

በልደታ ክፈለ ከተማ መከኒሳ አካባቢ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ቡድን መሪ 2018 በጀት አመት አላቂ የቢሮ እቃ፣ የጽዳት እቃ እና ቋሚ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

መከኒሳ አካባቢ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በልደታ ክፈለ ከተማ መከኒሳ አካባቢ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ቡድን መሪ 2018 በጀት አመት አላቂ የቢሮ እቃ፣ የጽዳት እቃ እና ቋሚ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም ተጫራቾች ከተ.ቁ 1-7 የተዘረዘሩትን ሊያሟላ ይገባል

  1. ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑ ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  2. የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ባዘጋጀው የእቃና አግልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡና ለዚህ የምስክር ወረቀት ማሰረጃ ማቅረብ የሚችል።
  3. የግብር መክፈያ /Tin no/ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
  4. ተጫራቾች የሚመለስ የጨረታ ማስከበሪያ
  • አላቂ የቢሮ እቃዎች የጽዳት እቃ......... 6,500 ብር
  • ቋሚ እቃ.................................... 10,000 ብር

በባንክ በተመሰከረ (CPO) ከጨረታ ሰነድ ጋር ተያይዞ ማቅረብ ይኖርበታል።

  1. ተጫራቾች ዝርዝር ስፔስፍኬሽን የያዘውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ ይህ የጨረታ ማስታወቅያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት በመካኒሣ አካባቢ የመጀመረያ ደረጃ ት/ቤት በፋይናንስ ቡድን በማቅረብ መግዛት ይኖርባቸዋል።
  2. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችው በተገኙበት በት/ቤቱ የፋይናንስ ቢሮ በግልጽ ይከፈታል።
  3. ጨረታ አሸናፊ ለመልካም አፈጻጸም/ለውል ማስከበሪያ ያቀረቡበትን የጠቅላላ ዋጋ 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  4. በጨረታ ሰነዱ ላይ የተጠቀሱት የዕቃዎቹ ብዛት ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል።
  5. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ:

መካኒሣ የሚገኘው አረቄ ፋብሪካ ከፍ ብሎ ቀድሞ ጃንጥላ ፋብሪካ አጠገብ

ስልክ 011 369 1634/33

 

የልደታ ክፍለ ከተማ መከኒሳ አካባቢ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት

 

Save Tender