Tender Detail

Tender Details

  • Company የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን በማዕ/ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ የሎጀስቲክስና ፋይናንስ ዋና ክፍል
  • Address በማዕከላዊ ጎንደር ዞን : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 058-111-03-97
  • Website
  • Deadline12 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-12-12 00:00:00
  • Categories Vehicle tire

የማዕ/ጎን/ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ መኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን በማዕ/ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ የሎጀስቲክስና ፋይናንስ ዋና ክፍል


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የማዕ/ጎን/ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ መኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ በዘርፍ የተሰማሩ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይገልፃል፡፡

በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

1-     በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው፣

2-     የዘመኑ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

3-     የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ያላቸው

4-     ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማዕ/ጎን/ዞ ፖሊስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 22 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያ ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ፡፡ ጨረታው በወጣበት በ16ኛው ቀን በጨረታ ማስታወቂያ ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡፡

ለበለጠ መረጃ-

በስልክ ቁጥር 058-111-03-97 ወይም 058-111-47-12

ፋክስ 058-111-00-54 መደወልና ፋክስ ማድረግ ይቻላል፡፡

 

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን በማዕ/ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ የሎጀስቲክስና ፋይናንስ ዋና ክፍል

 

Save Tender