የደሴ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Dessie Health Science College (የደሴ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ)
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የደሴ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎችን ማለትም፡፡
1. ቋሚ እቃ 2. የጽዳት እቃዎች 3. የመኪና እቃ መለዋወጫዎች fast moving 4. የመኪና እቃ መለዋወጫዎች አመታዊ ኮንትራት ሎት 1 ለ1HZ -80 ሞዴል 5. የመኪና እቃ መለዋወጫዎች አመታዊ ኮንትራት ሎት 2 ለ1HZ-76 ሞዴል 6. የመኪና እታ መለዋወጫዎች አመታዊ ኮንትራት ሎት 3 ለ Kun-25 ሞዴል 7. ቧንቧና ኤሌክትሪክ እቃዎች 8. የተለያዩ የመድ/የህ/መገ/እቃዎችንና ሪኤጀንቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም፡-
1. በ2018 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ያለው/ ያላት፡፡
3. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ/የሆነች።
4. ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የምትችሉ፡፡
5. ከላይ ከተራ ቁጥር 1-4 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች የሚያሟሉ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ሰነዱን ከቢሮ ቁጥር 6 መግዛት ይቻላል፡፡
6. የጨረታ ማስከበሪያ ከሞሉት ጠቅላላ ዋጋ 2% በማሰብ በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ሲፖኦ /CPO/ ወይም ጥሬ ገንዘብ /በቢድ ቦንድ/ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
7. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን በታሸገ ፖስታ ኦርጅናሉን እና ኮፒውን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ድረስ በኮሌጁ ቢሮ ቁጥር 4 ፊት ለፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
8. ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ ከቀረበው specification እና ከሚቀርበው ናሙና ውጭ በመሰረዝ ወይም በማሻሻል ማቅረብና በሌላ ዋጋ ተንተርሶ መጫረት አይፈቅድም፡፡
9. የጨረታው አሸናፊ በተሰጠው የጨረታ ሰነድ /specification/ መሰረት እቃውን ለማቅረብ ውለታ ከወሰደበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ በማቅረብ በሚመለከታቸው የኮሌጁ ባለሙያዎች እየተረጋገጠ ለኮሌጁ ንብረት ክፍል በሞዴል 19 ገቢ ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡
10. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በእለቱ ከጠዋቱ 4፡15 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮሌጁ አዳራሽ ቢሮ ቁጥር 12 ጨረታው ይከፈታል፡፡ ሆኖም የጨረታ መዝጊያና መከፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይንም የበዓላት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን መዝጊያና መክፈቻ ይሆናል፡፡
11. ኮሌጁ የቫት ሰብሳቢ መ/ቤት ስለሆነ 7.5% ቫት ቆርጦ ህጋዊ ደረሰኝ ይሠጣል፡፡
12. የጨረታ አሸናፊ የሚለየው በነጠላ ዋጋ ሲሆን ተ.ቁ 4፣5 እና 6 አመታዊ የመኪና እቃ መለዋወጫ በጠቅላላ ድምር /በሎት/ ነው / መሆኑን/ እንገልፃለን፡፡
13. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ ስ.ቁ 033-112-44-16 ፋክስ ቁ. 033-111-84-68
በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የደሴ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
