Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ክልል በሰ/ሸዋ ዞን አሳግርት ወረዳ የጊና‑አገር 2ኛ ደረጃ ከፍትኛ ትምህርት መሰናዶ ት/ቤት
  • Address በሰ/ሸዋ ዞን አሳግርት ወረዳ ፣ አማራ፣ኢትዮጲያ, Phone: 0116240303
  • Website
  • Deadline06 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security2%
  • opening date2025-12-06 00:00:00
  • Categories Forest And Tree Sales

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን በአሳግርት ወረዳ በጊና-አገር 01 ቀበሌ ልዩ ስሙ በጊአጠ/2ኛ/ደ/ትም/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘውን የለማ የት/ቤቱን የባህርዛፍ ደን በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በአማራ ክልል በሰ/ሸዋ ዞን አሳግርት ወረዳ የጊና‑አገር 2ኛ ደረጃ ከፍትኛ ትምህርት መሰናዶ ት/ቤት


የደን ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን በአሳግርት ወረዳ በጊና-አገር 01 ቀበሌ ልዩ ስሙ በጊአጠ/2ኛ/ደ/ትም/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘውን የለማ የት/ቤቱን የባህርዛፍ ደን በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ መጫረትና መግዛት የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች

ሟሟላት ይኖርባቸዋል፡፡

1. በአጣና ወይም በጣውላ ንግድ የተሰማሩና የታደሰ ስራ ፈቃድ ያላቸው፡፡

2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው፡፡

3. ለጨረታ የቀረበውን የባህርዛፍ ደን ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የመጫረቻ ሰነድ ላይ በተገለፀው ቦታ ድረስ በመሄድ ጨረታው ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ቀናት ማየት የቻላል፡፡

4. ባህርዛፍ የሚሸጥበት መነሻ ዋጋው ብር 978000ብር/ዘጠኝ መቶ ሰባ ስምንት ሺህ ብር/5. የተዘጋጀውን የመጫረቻ ሰነድ ጨረታውን ባወጣው የጊና-አገር አጠ/2ኛ/ደ/ት/ቤት በመገኘት 200ብር/ሁለት መቶ ብር /ከፍሎ መግዛት ይችላል፡፡

6. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የባህርዛፍ ደን ለመግዛት የሞሉበትን ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ በባንከ ከፍያ ማዘዣ(ሰፒኦ)ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

7. ተጫራቾች የሚገዙትን የባህርዛፍ ደን የሚገዙበትን ዋጋ ከስማቸውና ከአድራሻቸው ጋር በፖስታ በማሸግ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሰ/ሸዋ ዞን የአሳግርት ወረዳ የጊና-አገርአጠ/2ኛ/ደ/ት/ቤት የባህርዛፍ ደን ተብሎ በጉልህ ከተፃፈበት በኃላ ለዚሁ ተግባርባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ጨረታው ከወጣበት ቀን ከ 12/3/2018 ዓ.ም ጀምሮ በመቁጠርእስከ 16ኛው ቀን 3፡30 ሰአት በፊት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

8. ጨረታው የሚዘጋበት ቀን በ27/3/2018 ዓ.ም በ3፡30 ሰዓት ላይ ጨረታው ይዘጋል፡፡ በዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡ የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም በዓላት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ላይ ይፈፀማል፡፡

9. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116240303 መጠየቅ ይቻላል፡፡

10. ማሳሰቢያ ወረዳው የሚገኝበት ርቀት ከአዲስ አበባ በ125ኪሜእና ከደ/ብረሃን 74ኪ.ሜ ላይይገኛል፡፡

11.ት/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

በአማራ ክልል በሰ/ሸዋ ዞን አሳግርት ወረዳ የጊና‑አገር 2ኛ ደረጃ ከፍትኛ ትምህርት መሰናዶ ት/ቤት

Save Tender