በሐረሪ ህዝብ ክልል መንግስት የሃኪም ወረዳ መስተዳድር አላቂ ጽሕፈት መሳሪያዎች ፣ ቶነር ፕሪንተር እና የጽዳት እቃዎች ፣ electronics furniture እንዲሁም የቢሮ ጥገና ዕቃዎችና በተመደበው /በጸደቀው የ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አውዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በሐረሪ ህዝብ ክልል መንግስት በሃኪም ወረዳ መስተዳድር ጽ/ቤት የሀኪም ቀበሌ 18
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር >ሃ/ወ/መ/006/2018
በሐረሪ ህዝብ ክልል መንግስት የሃኪም ወረዳ መስተዳድር አላቂ ጽሕፈት መሳሪያዎች ፣ ቶነር ፕሪንተር እና የጽዳት እቃዎች ፣ electronics furniture እንዲሁም የቢሮ ጥገና ዕቃዎችና በተመደበው /በጸደቀው የ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አውዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- ከላይ የጠቀሰውን ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ የተሰማራችሁ ብቃት ያላችሁ በጨረታ ሰነዱ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ እና በሰነዱ የተገለጹት አግባብነት ያላቸውን ሰነዶች ከነመጫረቻ ሰነዶች ጋር በማያያዝ ማቅረብ የሚችሉ አቅራቢዎች ተጫራቾች በጨረታው እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል።
- የጨረታው ሂደት በሐረሪ ህዝብ ክልል መንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር አዋጅ እና የግዥ አፈፃፀም መመሪያ በተገለፀው በግልጽ ጨረታ ስነስርአት ይፈፀማል።
- የተሟላ ጨረታ ሰነዶችን በአማርኛ ሆኖ ማንኛውም ብቃትና ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ በወጣበት ቀን ጀምሮ የማይለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል የተማሏ በአማርኛ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ በቢሮ ገንዘብ ያዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 07 ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታ ማስከበሪያ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /BID BOND/ ብር 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር/ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በባንክ ዋስትና ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ከሚያቀርቡት የመጫረቻ ሰነድ ጋር አያይዞ ያቀርባሉ።
- የጨረታ ማቅረቢያ ሰነዱ በታሽገ ፖስታ ሆኖ በፖስታው ላይ የተጫራቾች ሙሉ ስም አድራሻና ፊርማ ማህተም ማድረግ የተወዳደሩበትን የአገልግሎት አይነት በመግለጽ ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ከቀኑ እስከ 9፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖባቸዋል።
- ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት በ15ኛው ቀን በእለቱ ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ይዘጋል ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚቀርቡት የመጫረቻ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
- ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀም ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ቀን በ15ኛው ቀን በእለቱ ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቢሮ ቁጥር 7 በግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ክፍል ጨረታው ይከፈታል፡፡
- ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 09 10 88 40 21
በሐረሪ ህዝብ ክልል መንግስት በሃኪም ወረዳ መስተዳድር ጽ/ቤት የሀኪም ቀበሌ 18
