Tender Detail

Tender Details

  • Company በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የ103ኛ ኮማንዶ ክ/ጦር መምሪያ
  • Address አዲስ አበባ አምባሳደር ቲአትር ፊት ለፊት ካለው ህንፃ (የቀድሞው መከላከያ ሚኒስቴር ግቢ ውስጥ) በሚገኘው የግዢ ቢሮ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 011 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 531-0019
  • Website
  • Deadline05 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ የገንዘብ መጠን በጨረታ ሰነዱ ላይ ተገልጿል
  • opening date2025-12-05 00:00:00
  • Categories Food And Beverage , Cleaning And Janitorial Equipment , Stationery Materials

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የ3ኛ ኮማንዶ ክ/ጦር መምሪያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የ103ኛ ኮማንዶ ክ/ጦር መምሪያ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር የ103ኛ ኮማንዶ ክ/ጦር ግጨ 01/2018

 

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የ3ኛ ኮማንዶ ክ/ጦር መምሪያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት አንድ፡ የተለያዩ የፅህፈት ዕቃዎች እና የፅዳት ዕቃዎች
  • ሎት ሁለት፡ የተለያዩ የህሙማን ማገገሚያ ቀለብ ዕቃዎች

ስለዚህ በጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች

  1. ተጫራቾች ከሚጫረቱበት ዘርፍ ጋር ቀጥታ ግንኙነት ያለው
  • በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣
  • የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN)፣
  • ተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት ያላቸው እና የዘመኑን የስራ ግብር የከፈለበትን ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው።
  1. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለጸው ብር መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ብቻ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማስገባት አለባቸው።
  2. የጨረታ ሰነዱን ከተጫራቾች ዝርዝር መምሪያ ጋር የማይመለስ ብር 200.00 / ሁለት መቶ ብር / ብር ለአንድ ሎት በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታውጆ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 ቀን ውስጥ ባሉት የስራ ቀናት አዲስ አበባ አምባሳደር ቲአትር ፊት ለፊት ካለው ህንፃ (የቀድሞው መከላከያ ሚኒስቴር ግቢ ውስጥ) በሚገኘው የግዢ ቢሮ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 011 በመቅረብ መግዛት ይቻላል።
  3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ከህዳር 08 /2018 ዓ/ም እስከ ህዳር 26/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡30 ድረስ ግዢ ክፍል ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  4. ጨረታው ህዳር 26/ 2018 ዓ/ም ከረፋዱ 4፡30 ታሽጎ 4፡45 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመስሪያ ቤቱ በሚገኝ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል።
  5. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- 011 531-0019 ወይም 09 10 14 25 69 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

 

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የ103ኛ ኮማንዶ ክ/ጦር መምሪያ

 

Save Tender