የበና ፀማይ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለተቋማት አገልግሎት የሚውል፤ 1. የጽሕፈት መሣሪያ እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ 2/ ኮምፒውተሮች ፣ ፕሪንተሮች እና ላፕቶፖች 3/ ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች እወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።
የበና ፀማይ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የበና ፀማይ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለተቋማት አገልግሎት የሚውል፤
1. የጽሕፈት መሣሪያ እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣
2/ ኮምፒውተሮች ፣ ፕሪንተሮች እና ላፕቶፖች
3/ ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች እወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ። በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች:-
1. በበጀት ዓመቱ በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላችሁ፣
2.በአቅራቢነት የተመዘገቡ፣
3. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላችሁ፤
4. የዘመኑን የሥራ ግብር የከፈላችሁና ሰርተፍኬት ያላችሁ፣
5. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላችሁ፣
6. የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆነ፤
7. ተጫራቹ ያሸነፈውን ንብረት እስከ ቦታው ድረስ ማቅረብ የሚችል
8. ተጫራቾች የተዘጋጀውን ዝርዝር ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ በደቡብ ኦሞ ዞን በበና ፀማይ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 01 በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 500 ብር መግዛት ይችላሉ፡፡
9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 ለተዘረዘሩት የዕቃ ዓይነቶች ለእያንዳንዱ ከታወቀ ባንከ 30,000 ብር በጥሬ ወይም ሲፒኦ በማዘጋጀት በፖስታ አሽገው ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
10. ተጫራቾች ጠቅላላ ዋጋ በአኃዝና በፊደል በመመዝገብ የጨረታ ሰነዱን ኦርጂናልና ኮፒ ሰነድ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን በ16ኛው፣ በ17ኛው እና በ18ኛው ቀን የሥራ ቀን ከሆነ ብቻ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 4፡00 ሰዓት ማስገባት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው በዚሁ ዕለት ከረፋዱ 5፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
ማሳሰቢያ ፡-
* መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
* ተጫራቾች በተባለው ጊዜና ሰዓት በቦታው አለመገኘታቸው በጨረታው ሂደትም ሆነ አፈጻጸም ላይምንም ተጽዕኖ አያሳድርም።
* ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 09 16 85 62 90
የበና ፀማይ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
