Tender Detail

Tender Details


በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ላሎ ምድር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ የአገልግሎት ሰጭ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ፡- ሎት 1፡ የዕህፈት መሳሪያ፣ ሎት2፡-የፅዳት እቃ ፣ሎት3፡- ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች ሎት 4- የእንስሳት መድሀኒት ፣ሎት5 -እሰፖርት ማቴርያል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማስጠገን ይፈልጋል፡፡

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ላሎ ምድር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ላሎ ምድር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ የአገልግሎት ሰጭ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ፡- ሎት 1፡ የዕህፈት መሳሪያ፣ ሎት2፡-የፅዳት እቃ ፣ሎት3፡- ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች ሎት 4- የእንስሳት መድሀኒት ፣ሎት5 -እሰፖርት ማቴርያል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማስጠገን ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡-

1. በዘርፉ የተሰማራና የዘመኑን ግብር የከፈለበትንና በሙያው የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN NO ያላቸው

3. የግዥው መጠን ከብር 200,000 እና በላይ ከሆነ የቫት ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።

4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና ሌሎች የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

5. የሚገዙ እቃዎችን ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ

6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ አርቲሜቲከ ከተሰራ በኋላ በሚገኘው ውጤት 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ /C.P. O/ ለእያንዳንዱ ሎት ማስያዝ አለባቸው፡፡

7. ተጫራቾች በአንድ ሎት ውስጥ ከተዘረዘሩት የእቃ ዓይነቶች መካከል ከፋፍሎ መጫረት አይቻልም

8. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ሰነድ ላይ ስማቸውን ፈርማቸውንና አድራሻቸውን ማስፈርና የድርጅቱን ማህተም ማድረግ አለባቸው

9. በመጫረቻ ሶነዱ ላይ ምንም አይነት ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም ካለም አንድ ሰረዝ በማድረግ ፊርማቸውን ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል፡፡

10. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን አንድ ወጥ በሆነ አንድ ኦርጅናል በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በግ/ፋ/ን/አስ/ደ/ስ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ16 ተከታታይ ቀናት እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታውን ሰነድ ገቢ ማድረግ ይችላሉ፡፡

11. ጨረታው ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን ጨረታው በተዘጋበት ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ በመንዝ ላሎ ምድር ወረዳ በግ/ፋ/ን/አስ/ደ/ስ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 3 ውስጥ በይፋ ይከፈታል፡፡ የተጫራቶች አለመሟላት ከመከፈት አያስተጎጉልም ፡፡

 

12. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የህዝብ በዓል ላይ ከዋለ ጨረታው የሚከፈተው በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይሆናል፡፡

13. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በማይመለስ ብር 100/መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ከመንዝ ላሎ ምድር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 መግዛት ይችላሉ፡፡

14. ተጫራቾች ያሸነፉትን ንብረት በራሳቸው ወጭ ወረዳው ድረስ በማምጣት ማስረከብ አለባቸው፡፡

15. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የመንዝ ላሎ ምድር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender