የአዲሰ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች መሰረታዊ የሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ህብረት ሥራ ማህበር ባሉት ሶስት ካፍቴሪያና ምግብ ቤቶች ባነስተኛ ዋጋ ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ የምግብ አቅርቦት እየሰጠ የሚገኝ ማህበር ሲሆን ለዚሁ አገልግሎት የሚሆን የጤፍና በቆሎ ዱቄት ህጋዊ ከሆነ አቅራቢ በመወዳደርና የውል ትስስር በመፍጠር በተመጣጣኝ ዋጋ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።
የአዲሰ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች መሰረታዊ የሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ህብረት ሥራ ማህበር
የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ
የአዲሰ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች መሰረታዊ የሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ህብረት ሥራ ማህበር ባሉት ሶስት ካፍቴሪያና ምግብ ቤቶች ባነስተኛ ዋጋ ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ የምግብ አቅርቦት እየሰጠ የሚገኝ ማህበር ሲሆን ለዚሁ አገልግሎት የሚሆን የጤፍና በቆሎ ዱቄት ህጋዊ ከሆነ አቅራቢ በመወዳደርና የውል ትስስር በመፍጠር በተመጣጣኝ ዋጋ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።
በመሆኑም በዚህ ዘርፍ የምትሰሩ ህጋዊ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት የማህበሩ ፅ/ቤት በመቅረብ የመወዳደሪያ ሰነዳችሁን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
|
ተ.ቁ |
የምንፈልገው የግብዓት አይነት |
መለኪያ
|
ያንዱ ዋጋ
|
ጠቅላላ ዋጋ
|
ምርመራ
|
|
1 |
ነጭ እንደኛ ደረጃ የጤፍ ዱቄት |
ኩንታል |
|
|
|
|
2 |
ቀይ እንደኛ ደረጃ የጤፍ ዱቄት |
ኩንታል |
|
|
|
|
3 |
አንደኛ ደረጃ የበቆሎ ዱቄት |
ኩንታል |
|
|
|
የጨረታ ጊዜ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ለıዐ ቀናት በስራ ሰዓት ።
ጨረታው ማስገቢያ ቦታ አቃቂ ቃሊቲ ከጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል ከፍ ብሎ ቂሊንጦ ማረሚያ አካባቢ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴከኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ሕንጻ ቁጥር 61 ቢሮ ቁጥር 404 በአካል ቀርቦ የጨረታ መወዳደሪያ ግብአት አይነትና ዋጋ በታሸገ ፖስታ በማቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
የጨረታው መክፈቻ ቀን በስልክ ይገለጻል።
ህጋዊ ፈቃድና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችል።
ከማህበሩ አቅራቢያ የሆነ ወፍጮ ቤት ያለው ቢሆን ይመረጣል።
አሸናፊው ድርጅት ወይም ግለሰብ እቃዎቹ በራሱ ትራንስፖርት ማህበሩ መጋዘን ድረስ ማቅረብ የሚችል።
የጨረታው አሸናፊ ማህበሩ ባዘዘው ወቅት በገባው ውል መሰረት ማቅረብ የሚችል።
ማህበሩ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911868381 ወደም 0913294333 መጠየቅ ይቻላል።
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች መሰረታዊ የሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ህብረት ሥራ ማህበር
