Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 01141 71 703
  • Websitehttps://etre.com.et/
  • Deadline19 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security60,000 (ስልሳ ሺ ብር)
  • opening date2025-11-19 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Wood And Wood Working

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የቢሮ ፈርኒቸሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

ግ.ጨ.ቁ 15/2018

 

1. Supply of Office Furniture

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡-

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ቫት ተመዝጋቢ
  • ታክስ ክሊራንስ
  • በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
  • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት
  • የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 60,000 (ስልሳ ሺ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል
  • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ. ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ።
  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 10 / 03 / 2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት
  • ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ 10 / 03 /2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል።

አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)

 

Save Tender

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን 6ኛ እስከ 8ኛ ፎቅ ያሉትን ቢሮዎች መጋረጃ ከዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰ...

READ MORE
የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ በደብረ ማርቆስ፣ ፍኖተ ሰላም፣ ደሴ ዙሪያ፣ ተሁለደሬ፣ ጉና በጌምድር፣ ላይ ጋይንት፣ ወገራና ፋግታ ወረዳዎች የሚገኙ የተለያዩ የመን...

READ MORE