Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አሶሳ ቅ/ፅ/ቤት
  • Address አሶሳ ፡ ቤንሻንጉል-ጉምዝ ክልል : ኢትዮጵያ, Phone: 09-17-83-72-28
  • Website
  • Deadline24 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security5,000.00 /አምስት ሺህ ብር/
  • opening date2025-11-24 00:00:00
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

መ/ቤታችን የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት አሶሳ ቅ/ፅ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት በተፈቀደለት በጀትና በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አሶሳ ቅ/ፅ/ቤት


 

ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ 4ኛ ጊዜ የወጣ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡- አሶ/ግ/ጨ/001/2018

 

መ/ቤታችን በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት በተፈቀደለት በጀትና በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

 

ተ.ቁ

የግዥው ዓይነት መግለጫ

የጨረታ ሠነዱ መግዥያ ዋጋ (የማይመለስ)

የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና መጠን በብር

1

የቢሮ ኪራይ ጨረታ ለሁለት አመት የሚቆይ

200.00

5,000.00

 

በመሆኑም ተጫራቾች፡-

  1. የጨረታ ሰነዱን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አሶሳ ቅ/ፅ/ቤት በመምጣት 200 ብር ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፡፡
  2. ባለቤትነት ይዞታ ማረገገጫ ሰነድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት፣ ታክስ ክሊራን ሰርተፍኬት / ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  3. በኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት አሶሳ ቅ/ፅ/ቤት ስም የተዘጋጀ፣ በቅድመ ሁኔታ ያልተገደበ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የባንክ ጋራንቲ ወይም CPO ብር 5,000 ከመጫረቻ ሠነድ ጋር ተያይዞ መቅረብ ይኖርበታል።
  4. ተጫራቾች የሚጫረቱበት የአገልግሎት ግዥ ለተጫራቾች በሚሸጠው የጨረታ ሰነድ ክፍል 6 ላይ ከተመለከተው የቴክኒክ ፍላጎት ጋር መጣጣም ይኖርበታል፡፡
  5. ሠነዳቸውን አንድ ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን አንስቶ በሚቆጠር እስከ አስራ ስድስተኛው ቀን ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው። ጨረታው በዚሁ ቀን (በዕለቱ) 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት በኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት አሶሳ ቅ/ፅ/ቤት ይከፈታል፡፡ ሆኖም ይህ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በበዓላት ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ይሆናል።
  6. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ ለመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ

ስልክ ቁጥር 0917837228/0910103357

 

የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት አሶሳ ቅ/ፅ/ቤት

 

Save Tender