የሀረሪ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
የግዠ መለያ ቁጥር ቦሌ/ክ/ከ/ኤ/ጤ/ጣ/01/2018 ዓ.ም
የሀረሪ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የግዥ/መ/ቁ |
የእቃው አይነት መግልጫ |
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር |
ብዛት |
|
1 |
PPPDSO/004/18 |
የ እስቴሽነሪ እቃዎች ግዥ |
100,000 |
77 የተለያዩ አይነቶች ብዛታቸው 235,738 |
|
2 |
PPPDSO/005/18 |
የጽዳት እቃዎች ግዥ |
50,000 |
32 የተለያዩ አይነቶች ብዛታቸው 106,936 |
|
3 |
PPPDSO/006/18 |
የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ |
200,000 |
10 የተለያዩ አይነቶች ብዛታቸው 15 |
|
4 |
PPPDSO/007/18 |
ፓይፕ እና ፊቲንግ እታዎች ግዥ |
200,000 |
87 የተለያዩ አይነቶች ብዛታቸው 6,854 |
|
5 |
PPPDSO/008/18 |
ፓይፕ DN 16 እቃ ግዥ |
200,000 |
1አይነቶች ብዛታቸው በሜትር 6,854 |
1. የብቃት መስፈርቶች፡- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ህጋዊነትን የሚያመለከቱ ሰነዶች ቅጂ እና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ከስራው ጋር የተያያዙ ሰነዶችን ከጨረታው መልስ ጋር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
2. ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው : ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ለ60 ቀናት ይሆናል፡፡
3. የጨረታ ማስከበሪያ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (ጥሬ ገንዘብ ክፍያ ማዘዣ) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅት ስም ማሲያዝ ይጠበቅባችዋል።
4. የጨረታ ሰነድ ግዥና ቋንቋ የጨረታ ሰነዱ የተዘጋጀው በአማረኛ ቋንቋ ነው: በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች በጽ/ቤቱ ግዥ ፋይናንስና ንብረት ስራ ከፍል ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነዶች 500/አምስት መቶ ብር በመክፈል ስነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
5. የጨረታው አቀራረብ እና አይነት፡ 5.1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታ ስነዳቸውን በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
5.2 የጨረታው አይነት PPPDSO/004/18, PPPDSO/005/18, PPPDSO/007/48, PPPDSO/008/18 ባለአንድ ኤንቨሎፕ ሲሆን ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሽያል ሰነዶቻቸውን በጨረታ መመሪያው መሠረት በማያያዝ ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናልና እንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው:: PPPDSO/006/18 ባለ ሁለት ኢንቨሎፕ ሲሆን ተጫራቾች ቴክኒካልና እና ፋይናንሺያል ሰነዶቻቸውን ለየብቻ በጨረታ መመሪያው መሠረት በማያያዝ ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው።
6. የጨረታ መክፈቻና መዝጊያ ቀን፡ 6.1. የግዥ መለያ ቁጥር PPPDSO/004/2018 ጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን በ 16/03/2018 ከጠዋቱ 04:15 ተዘግቶ ፤ በ 04:30 በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል። PPPDSO/005/2018: ጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን በ 17/03/2018 ከጠዋቱ 04:15 ተዘግቶ በ 04:30 በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል። PPPDSO/006/2018 ጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን 18/03/2018 ከጠዋቱ 04:15 ተዘግቶ፣ በ 04:30 በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል። PPPDSO/007/2018: በጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን በ 19/03/2018 ከጠዋቱ በ4:15 ተዘግቶ በ4:30 በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል። PPPOS0/008/2018 ጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን በ 22/03/2018 ከጠዋቱ በ4:15 ተዘግቶ፤ በ4፡30 በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል።
7. ከላይ የተጠቀሱት ቀናት በዓላት ወይም ዝግ ከሆኑ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል፡፡
8. የመሰረዝ መብት- መ/ቤቱ አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው::
9. የመ/ቤት አድራሻ፦ ለበለጠ መረጃ እባከዎን ወይም 0915099803 ይደውሉ።
10. ጨረታው የሚከፈት ቦት ቦታ፡ የሀረሪ ህዝብ ክልል የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት ሐረር አራተኛ አደባባይ 100 ሜትር ወረድ ብሎ በሚገኘው ዘቢዳ ሕንፃ አራተኛ ወለል፡፡
>https://WWW.facebook.com/hppdso >web site http//hppdso.gov.et >
Telegram https:t.me//hppds2
በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ የመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት
