የከምባታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ሴክተር መ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ በግዥ ምድብ በሎት በማደራጀት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር 001/2018
የከምባታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ሴክተር መ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ በግዥ ምድብ በሎት በማደራጀት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት፡-
- ሎት-1 የጽ/መሣሪያ፣
- ሎት-2 ሌሎች አላቂ፣
- ሎት-3 ኤሌክትሮኒክስ፣
- ሎት-4 ፈርኒቸር፣
- ሎት-5 ሞተር ሳይክል፣
- ሎት-6 የተሽከርካሪዎች/ የመኪና ጥገና የሙያ ዋጋ፣
ስለሆነም የሚከተሉት መስፈርቶችን ከሚያሟሉት ተጫራቾች
- ተጫራቾች በመስኩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላችሁ፣
- የተጨማሪ እሴት ተመዝገቢና የታክስ መለያ ቁጥር ያላችሁ፣
- በዘርፉ የአቅራቢነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
- ተጫራቾች በየሎቱ ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 (ሰላሳ ሺህ) ማስያዝ የሚችሉ፣
- የዕቃውን ናሙና ለመ/ቤቱ ማቅረብ የሚችል፣
- አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈውን ዕቃ መ/ቤቱ ድረስ ማቅረብ አለበት፣
- ተጫራቾች የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ከከምባታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ግዥ ንብረት አስ/ር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 15 በማቅረብ መግዛት ይቻላል፣
- ጨረታው በ16ኛ ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት 9፡15 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጠዩ የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ እስከ 9፡00 ሰዓት ማስገባት አለባቸው።
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 046-554-0360
የከምባታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
