Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Land Bureau (የኦሮሚያ መሬት ቢሮ)
  • Address ሳርቤት አደባባዩን ዞሮ ወደ ቄራ መሄጃ ዋናው አስፓልት 200 ሜትር ላይ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስሪያ ቤቶች ቅጥር ግቢ ውስጥ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0910622700
  • Websitehttps://oromialand.et/
  • Deadline18 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security100,000 (አንድ መቶ ሺ ብር)
  • opening date2025-11-18 00:00:00
  • Categories Hotel Service Provision

የኦሮሚያ መሬት ቢሮ በCALM-LAP Project በጀት የምሣ፣ የአዳራሽ እና የሪፍሬሽመንት አገልግሎት የሚያቀርቡ በአዳማ ከተማ የሚገኙ ባለሶስት እና ሁለት ኮኮብ ሆቴል አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

Oromia Land Bureau (የኦሮሚያ መሬት ቢሮ)


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር NCB/01/2018

 

የኦሮሚያ መሬት ቢሮ በCALM-LAP Project በጀት የምሣ፣ የአዳራሽ እና የሪፍሬሽመንት አገልግሎት የሚያቀርቡ በአዳማ ከተማ የሚገኙ ባለሶስት እና ሁለት ኮኮብ ሆቴል አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መሥፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋበዛል።

  • ድርጅቶች ዘመኑን ግብር የከፈሉና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና ለአንድ አመት ውል ገብቶ በታዘዘው ጊዜ አገልግሎቱን መስጠት የሚችል፣
  • ተጫራቶች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN NO/ ያላቸው መሆን አለባቸው።
  • ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ/ በመክፈል በኦሮሚያ መሬት ቢሮ 3ኛ ፎቅ ፋይናንስ ክፍል መግዛት ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  • የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ለመወዳደር 100,000 (አንድ መቶ ሺ) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች የአገልግሎቱን የዋጋ ዝርዝር በጨረታ ማወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ስማቸውን፤ ፊርማቸውንና አድራሻቸውን በማስፈርና ማህተም በማድረግ የጨረታ ዶክመንቶችን የራሳቸውን ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒውን ዶክመንቱን በተለያየ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  • ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ህዳር 9 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
  • የጨረታ ሣጥኑ ከታሸገ ወይም ከተከፈተ በኋላ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  • የጨረታው አሸናፊ አካል መ/ቤቱ አገልግሎቱ በፈለገው ቀን በጥራት እና በጊዜ በውሉ መሠረት አገልግሎት መስጠት የሚችል፡፡
  • መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ለተጨማሪ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር መጠቀም ይችላሉ /0949445729/ 0910622700/0919519951

አድራሻ ፡- ሳርቤት አደባባይን ዞሮ ወደ ቄራ መሄጃ ዋናው አስፓልት 200 ሜትር ላይ የኦሮሚያ ከልላዊ መንግስት መስሪያ ቤቶች ቅጥር ግቢ ውስጥ

 

የኦሮሚያ መሬት ቢሮ

 

Save Tender