የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውል ሎት 1 የጽሕፈት መሣሪያ፣ ሎት 2 የደንብ ልብስ፣ ሎት 3 የጽዳት እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት /አዳማ/
በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ
የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውል ።
- ሎት 1 የጽሕፈት መሣሪያ፣
- ሎት 2 የደንብ ልብስ፣
- ሎት 3 የጽዳት እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ተጫራቾች የሚከተለው ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤
- የንግድ የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት፣
- ከገቢዎች ታክስ ክሊራንስ፣
- በመንግሥት ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ
- የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት፣
- ተጫራቾች የሚመረቱበትን እቃዎች ናሙና ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉና የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ በየሎቱ 5,000 ብር /አምስት ሺህ/ ብር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 15 የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ከቢሮ ቁጥር 4 የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ቫትን ጨምረው ዋናውና ፎቶ ኮፒውን ቴክኒካል ዶክመንት ለየብቻ ፋይናሻል ዶክመንት ለየብቻ በሰም በታሽገ ፖስታ በማሸግ ከላይ በተጠቀሰው የሥራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 4 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ 4፡30 ላይ ተጫራቾችና ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሪጅን ጽ/ቤቱ የሻይ ክበብ ውስጥ ይከፈታል፡፡ በ16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ከ16ኛው ቀን ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ከላይ በተገለጸው ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።
- ጨረታው ጽንቶ የሚቆየው ለ60 ቀናት ነው፡፡
- ሪጅን ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡-
ሐራቤ ዩኒቨርሲቲ ፊት ለፊት ከኢትፍሩት አጠገብ
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0221127165/022111959765 ደውለው የበለጠ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
የመንግሥት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት /አዳማ/
