Tender Detail

Tender Details

  • Company Hibret Insurance Company S.C. (ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ)
  • Address ቴዎድሮስ አደባባይ በሚገኘው ሕብረት ኢንሹራንስ ሕንፃ ዋና መ/ቤት 9ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251111263434
  • Websitehttps://www.hibretinsurance.com/
  • Deadline11 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-11-11 00:00:00
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

ሕብረት ኢንሹራንስ ኩባንያ ቴዎድሮስ አደባባይ አራዳ ክ/ከ ወረዳ 01 የቤት ቁጥር 220 በሆነው የዋና መ/ቤት ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ስፋቱ 895 ካ.ሜ እና 2ኛ ፎቅ ላይ በከፊል የሆነውን ክፍል ለማከራየት ይፈልጋል።

Hibret Insurance Company S.C. (ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ)


 

የሕንፃ ክፍል ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

 

  1. ሕብረት ኢንሹራንስ ኩባንያ ቴዎድሮስ አደባባይ አራዳ ክ/ከ ወረዳ 01 የቤት ቁጥር 220 በሆነው የዋና መ/ቤት ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ስፋቱ 895 ካ.ሜ እና 2ኛ ፎቅ ላይ በከፊል የሆነውን ክፍል ለማከራየት ይፈልጋል።
  2. ህንፃው በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ፣ የሕንፃ ጥበቃ፣ የተሟላ ጄኔሬተር ያለው ነው።
  3. ተጫራቾች ለጨረታው ማቅረቢያ የተዘጋጀውን ሰነድ ቴዎድሮስ አደባባይ ሕብረት ኢንሹራንስ ዋና መ/ቤት ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ ገንዘብ ቤት በአካል በመምጣት ሰነዱን ከጥቅምት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሕዳር 2 ቀን 2018 ዓ.ም እሰከ ጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ድረስ በስራ ሰዓት በመምጣት በነፃ በመውስድ የሚከራዩበትን ዋጋ በፎርሙ ላይ ሞልተው በማስገባት መወዳደር ይችላሉ።
  4. ጨረታው በእለቱ ሕዳር 2 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቴዎድሮስ አደባባይ ሕብረት ኢንሹራንስ ዋና መ/ቤት ሕንፃ 11ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል።
  5. ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 111 26 34 34 የውስጥ መስመር 207፣ 190 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል

 

 

Save Tender