በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሰ/ሸዋ ዞን መምሪያ የዓ/ከ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ማለትም ከተማ አስተዳደሩ በስሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የቋሚ እና አላቂ እቃዎች ማለትም ሎት 1 የፅ/ህፈት መሳሪያ ፤ ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፤ ሎት 3 ፈርኒቸር ፤ ሎት 4 ኮምፒዩተር እና ተዛማጅ : ሎት 5 የኤሌክትሪክ እቃዎች (ዘመናዊ ፓውዛ) ፤ ሎት 6 አጠቃላይ የኮንስትራክሽን ማቴሪያ የብረታብረት እና ቆርቆሮ ፤ ሲሚንቶ ፣ የባህርዛፍ አጣና ሎት 7 የምህንድስና መሳሪያ / ቶታል ስቴሽን፣ሎት 9 የፅዳት እቃ ፣ ሎት 10 የተሽከርካሪ ጥገና እና የጎሚስታ አገልግሎት ስራዎች ፣ ሎት 11 የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ እንደሚፈፅም ይታወቃል። በመሆኑም በዘርፉ የስራ ፈቃድ ያላቸውን ነጋደዎች ግልፅ ጨረታ በማወዳደር ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ በዘርፉ ላሉት ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን መምሪያ የዓ/ከ/ከ/አስ/ገ/ጽ/ቤት
ለመጀመሪያ ጊዜ ወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው።
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin number/ ያላቸው።
3. የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
4. የግዥው መጠን ከብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር / እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
5. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተ. ቁ-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከማጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
6. የሚገዙ እቃዎችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፍኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል።
7. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ 300 ብር/ ሦስት መቶ ብር/ በመከፈል ከዓ/ከ//አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ከፍል ቢሮ ቁጥር 13 ማግኘት ይችላሉ።
8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለሚወዳደሩበት ብር ወይም የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በጽ/ቤቱ ገቢ መሰብሰቢያ ማስያዝ አለባቸው።
9. ለማንኛውም ግዥ ለእቃዎች ከብር 20,000 (ሃያ ሺህ) በላይ እና ለአገልግሎት ከብር 10000 (አስር ሺ) በላይ ለሚሆኑ ግዥዎች አቅራቢው ከሚፈጸምለት ከፍያ ላይ 3 % የቅድመ ግብር ተቀንሶ የሚቀር መሆኑን ማወቅ አለባችሁ።
10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ13/2/2018ዓም እስከ 27/2/2018 ዓ/ም ድረስ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
11. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ሞልተው የጨረታውን አይነት በመግለጽ በፖስታው ላይበመፃፍና የድርጅቱን ማህተም፣ ስልከ ቁጥርና ፊርማ በመፈረም ማስታወቂያው ከወጣበት ከ13/2/2018 እስከ 28/2/2018 ዓ.ም የካላንዴር ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው። በዚሁ እለት ከጠዋቱ 3፡30 የጨረታ ሳጥኑ ይታሸጋል።
12. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ28/2/2018ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ከፍል በሮ ቁጥር 32 ይከፈታል።
13. መ/ቤቱ ጨረታውን በጥቅል / ሎት ወይም በነጣላ የማወዳደር መብት አለው።
14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በመሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
15. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 32 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 011 13 20 801 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
16. ተጫራቾች ያሸነፉትን ሙሉ እቃ የማቅረብ ግዴታ ይኖርባቸዋል።
17. የጨረታ መከፈቻ ቀን በስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይቀየራል።
18. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሲሞሉ ከቫት በፊት ከነቫቱ እዲሁም ጠቅላላ ዋጋ ስርዝ ድልዝ በሌለው መልኩ መሙላት ይጠበቅባቸዋል። ይህ ካልሆነ ግን ጨረታው ውድቅ ይሆናል ።
19. ግዥ ፈፃሚው አካል ከአሸናፊው ተጫራች ጋር ውል ከመፈፀሙ በፊት በጨረታ ሰነዱ ከተገለፀው የአቅርቦት መጠን ላይ መጨመር ወይም መቀነስ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው በአሸናፊው ተጫራች የቀረበው በውድድሩ የተገኘው ዋጋ ሳይቀየር እስከ 30% (ሰላሳ በመቶ) መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል።
20. ተጫራቾች ለሚገዙት ሰነዶች ከሰነዱ ጋር ከቀረበው የግዥ ሰነደ ጋር አግባብነት ያለው ንግድ ፍቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ። የስራ ቦታ ዓለም ከተማ
አድራሻ :- ዓለምከተማ ከተማ አስተዳደር/ገንዘብ ጽ/ቤት ስልክ ቁጥር 011320801/395
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን መምሪያ የዓ/ከ/ከ/አስ/ገ/ጽ/ቤት