ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለዋዩ ቱቃ ወረዳ መንገዶች ባለሥልጣን ጽ/ቤት አዲስ መንገድ የመሬት ላይ ሥራ/Earth Work) ለ2018 በጀት ዓመት ለማሰራት ስለ ሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሽነሪዎች ሥራው ሚሰራበት ቦታ ጭኖ ማድረስ ለሚችልና እያንዳንዱን ማሸነሪ በሰዓት በስንት አከራይቶ እንደ ሚሰራ በመግለጽ ለመወዳደር ለሚፈልግ ሰው የማሽኑን ዓይነት እንደ ሚከተለው እንገልጻለን
በምስራቅ ወለጋ ዞን የዋዩ ቱቃ ወረዳ መንገዶች ባለሥልጣን
የጨረታ ማስታወቂያ
ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለዋዩ ቱቃ ወረዳ መንገዶች ባለሥልጣን ጽ/ቤት አዲስ መንገድ የመሬት ላይ ሥራ/Earth Work) ለ2018 በጀት ዓመት ለማሰራት ስለ ሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሽነሪዎች ሥራው ሚሰራበት ቦታ ጭኖ ማድረስ ለሚችልና እያንዳንዱን ማሸነሪ በሰዓት በስንት አከራይቶ እንደ ሚሰራ በመግለጽ ለመወዳደር ለሚፈልግ ሰው የማሽኑን ዓይነት እንደ ሚከተለው እንገልጻለን
1. Doozera(PHC)ሞዴል CAT D8-R-
- የስሪት ዘመን 2014 እና ከዚያ በላይ
- የፈረስ ጉልበቱ 305 እና ከዚያ በላይ የሆነ
- ለ 1 ሰዓት የሚሰራበት ዋጋ
- ለጨረታ ማስከበሪያ በባንከ የተመሰከረለት የከፈያ ትዕዛዝ (CPO)ብር 30,000 (thirty thousand ሰርቪሱን ፤ ነዳጁን የኦፒረተርና የረዳት ደመወዝና አበል ችሎ እንዲሁም የትራንስፖርት ሎቤዳ ዋጋ (Loobeda) ጨምሮ ለመሥራት የሚችል ከዚህ በታች ያለውን ሚዘናዎችን ከሚያማላ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል በመሆኑም:-
1.የ2017 ዓ/ም የንግድ ግብር የከፈሉና 2018 የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ::
2. ከጉዳዩ ጋር ቀጥተኛ የንግድ ዘርፍ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ::
በመንገድና ድልድይ ላይ በአነስተኛ እና ጥቃቅን ላይ የተደራጁ ማህበር መወዳደር ይችላሉ፡፡
3.የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
4. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለ መመዝገባቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
5. ተወዳዳሪው ሊብሬው የራሱ ወይም ሕጋዊ ውክልና ያለው ስለመሆኑ ማስረጃ ከዶከሜንቱ ጋርማቅረብ የሚችል፡፡
6. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ገንዘብ/ቢድ ቦንድ/ በባንከ የተመሰከረለት የከፊያ ትዕዛዝ (CPO) ለማሽኑ ኪራይ ማቅረብ አለበት፡፡
7. ደረጃውንና ጥራቱን በጠበቀ ሁኔታ በጊዜ ሠርተው ማቅረብ የሚችሉ፡፡
8. አስተማማኝና ጥራት ለሌላቸው ሥራዎች ተጠያቂነትን የሚወስዱ፡፡
9. ከአሁን ቀደም በተለያየ ቦታ ለመሥራታቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
10. እንዱ ተጫራች በሚያቀርበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መቀነስም ሆነ መጨመር የማይቻል መሆኑን፡፡
11.ማሽኑን ከአንድ የመስመር ቦታ ወደ ሌላ የመንገድ ሥራ መስመር ማሽኑን በራሱ ወጪ ማጋጋዝ የሚችል፡፡
12. በሥራ ላይ ብልሽት ቢያጋጥም አንድ ቀን በማይበልጥ ጊዜ ውስጥ ማሰራት የሚችል፡፡
13 ተወዳዳሪዎች የተጠየቁትን ማስረጃ በሙሉ 1. ተከኒካልኦሪጂናሉንና ፎቶ ኮፒ ው ን በሴም በታሸገ ለየብቻ በማድረግ ሁለቱን በአንድ በኤንቨሎፕ/ በታሸ ፖስታ ውስጥ በማድረግ እና 2. ፋይናንሻል ኦሪጂናሉንና ፎቶ ኮፒውን በሴም በታሸገ ለየብቻ በማድረግ ሁለቱን በአንድ በኤንቨሎፕ/ በታሸገ ፖስታ ውስጥ በማድረግ፣ፋይናሻልእና ተከኒካል ሁለቱን በአንድ ትልቅ ፖስታ በሴም/ በኤንቨሎፕ/ በታሸገ ውስጥ በማድረግ፤ስም አድራሻ መህተምና ፊርማ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
14. ከ29/01/2018 - 19/02/2018 ዓ/ም ድረስ ሰነዱን ከዋዩ ቱቃ ወረዳ ገቢዎች ባለሥልጣን መ/ቤት በመግዛት በመንግሥት የሥራ ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
15.1 ተወዳዳሪዎች ጨረታውን ካሸነፉ ከታወቀባንክ (ኢንሹራንስ) 10% ፕርፎርማንስ ቦንድ ለማቅረብ የሚግደዱ ይሆናል፡፡
15.2 ከማዥው ዋጋ ሶስት እጅ ላይ አንድ እጅ አድቫንስ ጋራንት ዋስ ማቅረብ አለበት
16. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ብር 1000.00 (one thousand) የማይመለስ ለዋዩ ቱቃ ወረዳ ገቢዎች ባለሥልጣን በመከፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
17. ይህ ጨረታ የሚከፈተው ተወዳዳሪዎች ፣ ህጋዊ ወከሎቻቸው ወይም እነርሱ በሌሉበትም በ20/02 /2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡30 ተዘግቶ በዛውን ቀን በ20/02 /2018 ዓ/ም በ4፡30 ላይውድድሩ በወረዳው አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 1 ይካሄደል፡፡
18. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በካፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ለመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስለጨረታው ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግ
09-11-86-69-43
09-11-95-43-57
በምስራቅ ወለጋ ዞን የዋዩ ቱቃ ወረዳ መንገዶች ባለሥልጣን
