የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ቢሾፍቱ-ኢንተርቼንጅ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ለሚያከናውነው የመንገድ ግንባታ ስራ የተለያዩ መሳሪያዎችን በቁርጥ ዋጋ በግልፅ ጨረታ ቁጥር ቢ/ኢ/መ/ግ/ፕ ጨ-034/2019 አወዳድሮ ለመከራየት ስለፈለገ ከታች የተዘረዘሩትን መሳሪያዎች መከራየት ይፈልጋል።
Ethiopian Roads Administration (የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር)
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ቢሾፍቱ-ኢንተርቼንጅ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ለሚያከናውነው የመንገድ ግንባታ ስራ የተለያዩ መሳሪያዎችን በቁርጥ ዋጋ በግልፅ ጨረታ ቁጥር ቢ/ኢ/መ/ግ/ፕ ጨ-034/2019 አወዳድሮ ለመከራየት ስለፈለገ ከታች የተዘረዘሩትን መሳሪያዎች መከራየት ይፈልጋል።
| ተ.ቁ | የተሽከርካሪው አይነት | የተሽከርካሪው አቅም | ብዛት | የስሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ | የኪራይ ዋጋ በሰዓት ተ.ጨ.እሴ.ታክስ እና ነዳጅ ጨምሮ |
| 1 | ቼን ኤክስካቫተር ባለ ጃክ ሀመር | ≥170 HP | 1 | ከ 2010 ጀምሮ | 9,396.68 |
| 2 | ቼን ኤክስካቫተር ባለ አካፋ | የአካፋ መጠን ≥1.3 M³ | 6 | 8,316.84 | |
| 3 | ኤክስካቫተር ባለ ጎማ | የአካፋ መጠን ≥1 M³ | 1 | 7,350.84 | |
| 4 | ሎደር | የአካፋ መጠን >2.75 M³ | 6 | 4,756.50 | |
| 5 | ግሬደር (Grader) | ≥165 HP | 4 | 7,233.07 | |
| 6 | ሮለር | ≥14 Ton | 4 | 4,441.81 | |
| 7 | ዶዘር (Dozer) | HP>285 | 4 | 10,522.87 | |
| 8 | (የውሃ ቦቴ)Water Truck ≥13000 ሊትር | Automatic or | 6 | ከ 2000 ጀምሮ | 3,785.99 |
| Manual Spraying / Sprinkling | 3,154.99 |
| ተ/ቁ | የተሽከርካሪው አይነት | የተሽከርካሪው አቅም | የስሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ | ብዛት | የኪራይ ዋጋ በኪሎ ሜትር ተ.ጨ.እሴ.ታክስ እና ነዳጅ ጨምሮ | የኪራይ ዋጋ በኪሎ ሜትር ተ.ጨ.እሴ.ታክስ እና ነዳጅ ጨምሮ | የኪራይ ዋጋ በኪሎ ሜትር ተ.ጨ.እሴ.ታክስ እና ነዳጅ ጨምሮ አስፓልት ሲሆን |
| 9 | ገልባጭ መኪና (Dump Truck) | ≥16 M³ | ከ 2010 ጀምሮ (የተሻለ ሞዴል ለሚያቀርብ ቅድሚያ ይሰጣል) | 40 | ከ 0-5 ኪ.ሜ | 42.57 | 44.60 |
| ከ 5-10 ኪ.ሜ | 41.07 | 42.17 | |||||
| ከ 10-50 ኪ.ሜ | 39.46 | 40.34 | |||||
| ከ 50-100 ኪ.ሜ | 36.09 | 37.01 | |||||
| ከ 100 ኪ.ሜ በላይ | 33.21 | 35.37 |
በዚህ ጨረታ ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች ያለውን ሁኔታ በሚያሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ያሳውቃል።
- አግባብነት ያለው በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የአቅራቢነት ምዝገባ፣ እና ከገቢ ግብር እዳ ነጻ ማስረጃ ጨረታው እስከሚገባበት ቀን የሚያገለግል ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን መሳሪዎች በመግለጽ የቁርጥ ዋጋ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለማከራየት ተዛማጅ ማስረጃውን ሁሉንም ኮፒ በማድረግ እንድትሳተፉ ዱከም በሚገኘው ዩኒሳ-ገላን-ቢሾፍቱ-ቢዮ መንገድ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ገቢ ያድርጉ። ቀድሞ ያስገባ ተመራጭ ይሆናል።
- ተጫራቾች አላስፈላጊ ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የሚገቡበት ቅጽ ሞልተዉና ፈርመው ከመወዳደሪያ ሰነዶቻቸው ጋር ለማቅረብ ፈቃደኛ መሆን አለባቸው።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ቢሾፍቱ -ኢንተርቼንጅ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ
ዱከም
ስልክ ቁጥር 09-11-19-88-18
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ቢሾፍቱ -ኢንተርቼንጅ እና መደረሻ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት
✨ messages.ai_summary
Ethiopian Roads Administration Bishoftu Interchange road project seeks to rent construction machinery at fixed prices: excavators, loaders, graders, rollers, dozers, 6 water trucks and 40 dump trucks. Bidders need renewed trade licence, VAT, TIN, supplier registration and tax clearance.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
