ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት የመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት
የመኪና ኪራይ አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ:-
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት የመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።ስለሆነም በዘርፉ የስራ ፍቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት በኢትዮ ቴሌኮም በአቅራቢነት በመመዝገብ (Supplier registration) የጨረታ ሰነዱን የጨረታውን መለያ ቁጥር በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ::
| የስራው አይነት | የስራው ቦታ | የጨረታው መለያ ቁጥር | ጨረታው የሚጀምርበት ቀን | ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ | የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት | የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት | የጨረታው ማስከበሪያ መጠን በብር |
| የመኪና ኪራይ አገልግሎት | ባሌ ሮቤ ሪጅን ጽ/ቤት | 4287777 | ጥቅምት 25 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 02:30 ሰዓት | 15 ቀን | ህዳር 9 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት | ህዳር 10 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት | 50,000.00 |
መስፈርቶች፤
- የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ) ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል
- የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
- የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
- በገቢዎች አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል
- አንድ የመልካም ስራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች ቴክኒካል እና የህጋዊ ሰነዶችን ዋናውን በቴክኒካል ሪኳየርመንት ክፍል እና ፋይናንሻል ዋናው በፋይናንሻል ሪኳየርመንት ክፍል ስር አታች ማድረግ ይኖርባቸዋል::
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን
✨ messages.ai_summary
Ethio Telecom South South East Region seeks bidders for car rental service at its Bale Robe regional office. Open to licensed firms in the sector with renewed trade licence, VAT and TIN certificates, a tax authority bid-participation letter and one good performance record.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
