በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የደራ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2017/2018 የተበጀተ ዓመት ለመሥሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸሮች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ ምንጣፍ፣ መጋረጃ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችን እና የጽዳት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የደራ ወረዳ ፍርድ ቤት
የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የደራ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2017/2018 የተበጀተ ዓመት ለመሥሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸሮች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ ምንጣፍ፣ መጋረጃ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችን እና የጽዳት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ጨረታውን ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
- የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፣ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈለ፣ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ባወጣው የዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡበትን ማስረጃ የሚያቀርቡ እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር /50/ በመክፈል ደራ ወረዳ ፍ/ቤት ቁጥር 10 መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ብር 5,000 /አምስት ሺህ ብር/ በባንከ በተመሰከረለት ቼክ /CPO/ ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታውን ያሸነፉ ተጫራቶች ባሸነፉባቸው የዕቃ ዝርዝር መሠረት ከመ/ቤቱ ጋር የውል ስምምነት መፈረም ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች እቃዎቹን ከነትራንስፖርት ወጪያቸው የሚሸጡብትን ዋጋና አይነት በመለየት በተዘጋጀው ዝርዝር ሰነድ ላይ ሞልተው በታሸገ ኤንቨሎፕ አርጅናል እና ኮፒ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት አንስቶ እስከ 15 ቀን በዘወትር በሥራ ሰዓት 2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ በሥራ ቀናት ለዚህ ሲባል በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በ16ኛው ቀን በ3፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች በሚፈልጉት ወይም ማቅረብ በሚችሉበት እቃዎች ብቻ መወዳደር ይችላሉ፡፡ ሆኖም ለአንድ አይነት እቃ ከተጠቀሰው ብዛት አሳንሶ ማቅረብ አይችሉም፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ተወዳድረው ያሸነፉበትን እቃዎች ደራ ወረዳ ፍ/ቤት ዕቃ ግምጃ ቤት የማጓጓዣ፣ የማስጫኛና የማውረጃ ወጪዎችን መቻል ይኖርባቸዋል፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ተጫራቾች ያሸነፉበትን የእቃ አይነት ወይም ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡
ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 01-11-150-119/09-16-88-86-80 ዘወትር በሥራ ሰዓት በመደወል ወይም ደራ ወረዳ ፍ/ቤት እቃ ግዥ ክፍል በአካል ቀርበው መረዳ ይችላሉ፡፡
በሰሜን ሸዋ ዞን የደራ ወረዳ ፍ/ቤት ከአ/አ/በስተሰሜን በህደቡ ቦቴ በኩል 221 ኪ.ሜ በመራቤቴ በኩል ደግሞ 268 ኪ.ሜትር ነው፡፡
በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የደራ ወረዳ ፍርድ ቤት
