Tender Detail

Tender Details


የአሚባራ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት እና በመደበኛ በጀት ለሚገዛቸው ማቴሪያሎች አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡

የአሚባራ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት


 

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የአሚባራ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት እና በመደበኛ በጀት ለሚገዛቸው ማቴሪያሎች አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡

ተወዳዳሪዎች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

  1. ህጋዊ ነጋዴ ንግድ ያላቸው እና ፍቃዳቸውን ያደሱ
  2. ያሉትን ማቴሪያሎች ወረዳው ጽ/ቤት ድረስ በራሳቸው ትራንስፖርት የሚያቀርቡ ሲሆን

የግዥ ዝርዝር የሚከተሉት ናቸው

  1. ለእርሻ መስኖ ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽ/ቤት የብር 300,000 የፀረ ተባይ ኬሚካል ግዥ ማቅረብ
  2. ለእንስሳት አሳ ሀብት ልማት ጽ/ቤት የእንስሳት መድሃኒት የብር 300,000 ግዥ ማቅረብ
  3. ለማአድን ኢነርጂ ውሃ ጽ/ቤት የሞተሮች ጥገና የብር 500,000 የስፔር ፓርት ግዥ ማቅረብ
  4. በመደበኛ በጀት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የ40 ጎማ ግዥ
  5. ለስልጠና የብር 9,000,000.00 የምግብ አቅርቦት የሚያቀርብ

ከጥቅምት 3/2018 የ5 የስራ ቀን የምትወዳደሩበትን እና መነሻ ዋጋቸውን በኤንቨሎፕ አሚባራ ወረዳ ተስኩቲ ቀበሌ ላይ እንድታቀርቡ እናስታውቃለን።

 

የአሚባራ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት

 

Save Tender