Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን በምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address በስልጤ ዞን ከአዲስ አባበ በወልቂጤ መንገድ እስከ ሌራ ድረስ 255 ኪ/ሜ ወይም በቡታጅራ መንገድ እስከ ሌራ ድረስ 235ኪ/ሜ : በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912795389
  • Website
  • Deadline25 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Securityለቢሮ ግንባታ በሲፒኦ 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ እና ቢሮ ፈርኒቸር በሲፒኦ 10,000 /አስር ሺህ ብር/
  • opening date2025-10-25 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Building Construction , Construction Works

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የቢሮ ግንባታ እና ፈርኒቸር በ2018 በጀት አመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት እና ለመግዛት ይፈልጋል።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን በምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የቢሮ ግንባታ እና ፈርኒቸር በ2018 በጀት አመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት እና ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ለግንባታ ደረጃቸው GC እና BC ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮች እንድሁም ፈርኒቸር በመስኩ የተሰማሩ ድርጅቶች -የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የግብር መለያ ቁጥር፤ የቫት ተመዝገቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣ እንድሁም ለቢሮ ግንባታ በተጨማሪ የታደሰ የኮንስትራክሽን የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት፣ በመንግስት ግዥ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል የአቅርቦት ማስረጃ፣ የዘመኑ የግብር ከፋይነት ክሊራንስ፣ የኦዲት ሪፖርትና የድርጅት አወቃቀር፣ ከዚህ በፊት የሰራችው ስራዎች የሚገልጽ የስራ ልምድ ማስረጃ፣ የመስራት አቅም አንዳላቸው የሚገልጽ የወቅቱን የባንክ እስቴትመንት ማቅረብ የሚችሉ፣ ተቋራጮች ይህ ማስታወቂያ በአድስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታተይ 21 ቀናት ድረስ ሰነዱን ከምዕ/አ/በ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 በማቅረብ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ/ ብር ብቻ ለእያንዳንዱ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፣ የጨረታ ሰነዱን በሚገባ በመሙላት አንድ ኦርጂናል እና 2 ኮፒ ለየብቻ እንዲሁም ቴክኒካል ዶክሜንቱን አንድ ኦርጂና ሁለት ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ

ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት እለት ጀምሮ ባሉት 21 ተከታተይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከቀኑ 6:00 ሰዓት ድረስ በወረዳው ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ በተዘጋጃው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖባቸዋል፡፡

የጨረታው ሳጥን በዚህ እለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ አድራሻችን ከአዲስ አባበ በወልቂጤ መንገድ እስከ ሌራ ድረስ 255 ኪ/ሜ ወይም በቡታጅራ መንገድ እስከ ሌራ ድረስ 235ኪ/ሜ ነው፡፡

  • ፈርኒቸር የምንረከበው ምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ መጋዘን ሲሆን
  • የጨረታ ማስከበሪያ ለቢሮ ግንባታ በሲፒኦ 100,000 /አንድ መቶ ሺህ/ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  • የጨረታ ማስከበሪያ ቢሮ ፈርኒቸር በሲፒኦ 10,000 /አስር ሺህ/ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  • የተወዳዳሪ ተቋራጮች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታውን መክፈቻ ቀኑን አይለውጥም።
  • ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0912795389 ወይም 0947272719

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender