በሲዳማ ብ/ክ/መ/ የዳራራ ወረዳ ፋይ/አኮ/ልማ/ጽ/ቤት ሴክተር መ/ቤቶች ለሥራ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሣሪያና የኤሌክትሮኒክስ ጥቅል ግዥ ማቅረብ ከሚችሉ ሕጋዊ ነጋዴዎችን አወዳድረው ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ የዳራራ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ልማ/ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ የዳራራ ወረዳ ፋይ/አኮ/ልማ/ጽ/ቤት ሴክተር መ/ቤቶች ለሥራ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሣሪያና የኤሌክትሮኒክስ ጥቅል ግዥ ማቅረብ ከሚችሉ ሕጋዊ ነጋዴዎችን አወዳድረው ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ለዚህ ንግድ ስራ የተሠማራችሁ መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡-
- የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
- የዘመኑ ግብር የነበረ
- የአቅራቢነት ወረቀት ያለው
- ቫት ተመዝጋብ የሆነው
- ጥራት ያለው ዕቃ ማቅረብ የሚችል
- በዕቃው ላይ ጥራት ጉድለት ቢገኝ መልሶ በራሱ ኪሳራ ጥራት ያለውን ዕቃ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ጨረታው አሸናፊ የሚሆን በራሱ ትራንስፖርት እስከ ዳራራ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ልማ/ ጽ/ቤት ድረስ አጓጉዞ ማቅረብ (ማስረከብ) ይኖርበታል፡፡
- CPO በባንክ የተረጋገጠ 5000 ሺህ ብር ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ተወዳድረው ለሚያቀርበው ዕቃ ጥራቱን ለማጣራት እንዲረዳ ናሙና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- የወቅቱን ዋጋ ያላገናዘበ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ ተራ ቁጥር 1-10 ድረስ ያለውን መስፈርቶችን የምታሟሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዳራራ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 200 ገቢ በማድረግ ሰነዱን ከዳራራ ወረዳ ፋይ/እኮ/ ልማ/ጽ/ ቤት ቢሮ ቁጥር 06 በመቅረብ እንድትወስዱና የተጠየቃችሁትን መረጃና መሸጫ ዋጋ ሞልታችሁ በሰም የታሸገውን ፖስታ በመ/ቤቱ ውስጥ ለዚህ ስራ የተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስቀመጥ ይኖርበታል፡፡ ሳጥኑ የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ቀናት ከፍት ሆኖ ይቆያል። በ16ኛው ቀን 5፡00 ሰዓት ታሸጎ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ተከፈቶ አሸናፊ ተለይቶ የሚገለጽ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- የመ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 09 16 62 54 94 ደውለው ይጠይቁ።
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ የዳራራ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ልማ/ጽ/ቤት
