የምዕራብ አዲስ አበባ ሪጅን የተለያዩ ዓይነት የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የዕዳት እቃዎች እና ላፕቶፕ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
West Addis Ababa Region Ethiopian Electric Utility (በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የምዕራብ አዲስ አበባ ሪጅን)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር ምዕ/አ/አ/ሪ/ግ/ጨ/006/2017(ሎት-1 እስከ ሎት -3)
የምዕራብ አዲስ አበባ ሪጅን የተለያዩ ዓይነት የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የዕዳት እቃዎች እና ላፕቶፕ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ሎት |
የዕቃው አይነት |
የመዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የመክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ |
|
1 |
የተለያዩ ዓይነት የፅህፈት መሳሪያዎች |
ጥቅምት 6 ቀን 2018 ዓ.ም 8:00 ሰዓት
|
ጥቅምት 6 ቀን 2018 ዓ.ም 8:30 ሰዓት
|
ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ) |
|
2 |
የፅዳት እቃዎች |
ብር 15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ) |
||
|
3 |
ላፕቶፕ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች እና ቶነሮች |
ጥቅምት 7 ቀን 2018 ዓ.ም 8:00 ሰዓት
|
ጥቅምት 7 ቀን 2018 ዓ.ም 8:30 ሰዓት
|
ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ) |
1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨ.እታ፣ የግብር ከፋይ መ/ቁጥር እና ከገቢዎች ባለስልጣን ጽ/ቤት ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ የሚል ማስረጃ ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
2. ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ድህረ-ገፅ ላይ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡
3. በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማያያዝ መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ዝርዝር ሁኔታው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ይገኛል፡፡
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሎት-1 እስከ ሎት-3 ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በኢጽዮጲያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000150198667 (EEU W/A/A/R CU CON FOR EL CON).በሚለው ገቢ በማድረግ እና የከፈሉበትን የባንክ ስሊፕ ይዞ በመምጣት መውሰድ ይችላሉ፡፡
5. አድራሻ፡-ካዛንችስ አንድነት ፓርኪንግ 3ኛ ፎቅ ላይ ለፊት በሚገኘው የምዕራብ አዲስ አበባ ሪጅን ሰፕላይ ቼይን ግዥ እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ፣
6.ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን ከላይ በሠንጠረዡውስጥ በተገለፀው መሠረት ሆኖ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
7. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ቴከኒካል እና ፋይናንሻል በአንድ ላይ በማድረግ «ኦሪጅናል እና ኮፒ» በማለት በተለያየ ፖስታ በማሸግ እና ሁለቱን በአንድ ትልቅ ፖስታ በማድረግ ጨረታ ቁጥር ምዕ/አ/አ/ሪ/ግ/ጨ/006/2018 (ሎት-1 እስከ ሎት-3) የሚል ምልክት በማድረግለሎት-1 እና ሎት-2 እስከ ጥቅምት 6 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ስዓት እና ለሎት-3 ጥቅምት 7 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ድረስ ከላይ በተራ ቁጥር 5 ላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን ሎት-1 እና ሎት-2 ጥቅምት 6 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ጥቅምት 7 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፣
8. የጨረታው ከላይ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
9. ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011-127-95-95 መደወል ይችላሉ፡፡
10. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የምዕራብ አዲስ አበባ ሪጅን
