Tender Detail

Tender Details

  • Company EXHIBITION CENTER & MARKET DEVELOPMENT ENTERPRISE (የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912-01-73-78
  • Website
  • Deadline13 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security300,00.00 (ሶስት መቶ ሺህ ብር)
  • opening date2025-10-13 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል።

EXHIBITION CENTER & MARKET DEVELOPMENT ENTERPRISE (የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት)


 

የደንብ ልብስ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራና በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ አቅራቢ ድርጅት ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን መስቀል አደባባይ በሚገኘው የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ማግኘት ይችላል።

  1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር ከፍለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፤የተጨማሪ እሴት ታክስ ፤ እና የTIN ሰርተፊኬት፣ ማስረጃዎች ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  2. ጨረታው ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማለትም ከመስከረም 18 ቀን 2018 ዓ/ም እስከ ጥቅምት 2 ቀን 2018 ዓ.ም ለ15 ተከታታይ ቀናት አየርላይ የሚቆይ ሲሆን በ15ኛው ቀን ጥቅምት 3 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት መ/ቤት ተጫራቾች እና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ብር 500 /አምስት መቶ/ ከፍለው መግዛት ይችላሉ።
    1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድቦንድ) ለሚወዳደሩበት በባንክ በተረጋገጠ ትዕዛዝ (CPO) ብር 300,00.00 (ሶስት መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (ሲፒኦ) Exhibition Center & Market Development Enterprise በሚል አድራሻ ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያቸዉን እና የጨረታ ማስከበሪያዉን በሎት በመለየት በተለያየ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ተጫራች ድርጅቶች ለሚያቀርቡት ዋጋ ለእያንዳንዱን ነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ ከቫት በፊትና ከቫት በኋላ ያለው በትክክል ሞልተው በግልፅ ማስቀመጥ አለባቸው።
  4. ይህ ጨረታ በድርጅታችን የግዥ መመሪያ መሰረት ተፈፃሚ ይሆናል።
  5. የጨረታዉ አሸናፊ አሸናፊነቱ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀናት ዉስጥ የጠቅላላ ዋጋዉን 10% የዉል ማስከበሪያ ያለቅድመ ሁኔታ ለገዥ የሚከፈል (Unconditional Bank Guarantee) በማሰራት ዉል የመያዝ ግዴታ ይኖርበታል።
  6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በዚህ ጨረታ አይገደድም ወይም ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  7. ማሳሰቢያ፡ ውድድሩ የሚካሄደው በሎት በሚሞሉት ዋጋ መሰረት ይሆናል።

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0115151693 መጠየቅ ይችላሉ።

 

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት

 

Save Tender

በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሎት-1 -ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት-2፡ - የፅዳት ዕቃዎች ፣ሎት-3 የደንብ ልብስ፣ሎት-4 የተሽከር...

READ MORE
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ለ2019 በጀት ዓመት ለማሟያ የሚሆን በአንደኛ ዙር ያልተከናወኑ የሁለተኛ ዙር ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ጥቅል ደ...

READ MORE