Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Finance Bureau (የኦሮሚያ ገንዘብ ቢሮ)
  • Address ፊንፊኔ፣ የኦሮሚያ ፕሬዝዳንት ግቢ ውስጥ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115531585
  • Websitehttps://oromiabofec.gov.et/
  • Deadline17 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Securityየዋጋውን 1%
  • opening date2025-10-17 00:00:00
  • Categories Printing And Publishing

በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የኦሮሚያ ገንዘብ ቢሮ ለ2018 በጀት አመት ልዩ ልዩ ህትመቶችን አወዳድሮ በጨረታ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡

Oromia Finance Bureau (የኦሮሚያ ገንዘብ ቢሮ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የኦሮሚያ ገንዘብ ቢሮ ለ2018 በጀት አመት ልዩ ልዩ ህትመቶችን አወዳድሮ በጨረታ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተገለፀውን መስፈርትና የተጫራቾች መመሪያ የሚያሟሉ ማንኛውም ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. በዘርፉ ላይ ህጋዊ ፍቃድ መኖሩን ማስረጃ መቅረብ የምትችሉ፣
  2. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣
  3. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  5. በመንግስት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  6. በደረሰኝ ሀትመት ልምድ ያለውና የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ፣
  7. የህትመት ድርጅቱን የሚገልጽ የተሟላ Profile ማቅረብ የሚችሉ፣
  8. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል በመ/ቤቱ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር መግዛት ይችላሉ፣
  9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የዋጋውን 1% በባንክ ክፍያ ማስያዥ (CPO) ማስያዝ ይኖርባችኋል፣
  10. ተጫራቾች ጨረታውን ለመሳተፍ የሚያስችል ማንኛውም የቴክኒክና የፋይናንስ ማስረጃ ለየራስ ማቅረብ እንዲሁም የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድና ሌሎችን ማስረጃ ኦርጅናልና ፎቶኮፒ በተለያዩ ፖስታ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር ቢሮው ባስቀመጠው የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ዋጋውን ሞልተው ማቅረብ ይኖርባችኋል፣
  11. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ተዘግቶ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ዕለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
  12. ሰነዱ የተዘጋጀው በሎት ሆኖ፣ ማንኛውም ተወዳዳሪ የጨረታው መመሪያ እንደተጠበቀ ሆኖ፤ ከአንድ ሎት በላይ መወዳደር አይችልም፣
  13. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተሻለ መረጃ፡- 0115531585 መጠየቅ ይችላሉ

ፖ.ሣ.ቁ. 669/1110

 

የኦሮሚያ ገንዘብ ቢሮ

 

Save Tender