Tender Detail

Tender Details

  • Company የአንድነት ፓርክ የመኪና መቆሚያ ህንጻ (ፓላስ ፓርኪንግ)
  • Address አራት ኪሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251111543103
  • Website
  • Deadline10 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር)
  • opening date2025-10-10 00:00:00
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

የአንድነት ፓርክ የመኪና መቆሚያ ህንጻ (ፖላስ ፖርኪንግ) ለቢሮ አገልግሎት ወይም ለሱቅ መሸጫ የሚሆን ክፍሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡

የአንድነት ፓርክ የመኪና መቆሚያ ህንጻ (ፓላስ ፓርኪንግ)


 

የአንድ ፓርክ የመኪና መቆሚያ ህንጻ (ፓላስ ፓርኪንግ) ግልጽ የወጣ

ለቢሮ ወይም ለሱቅ አገልግሎት የሚውል ኪራይ ጨረታ ቁጥር 3/2018

 

የአንድነት ፓርክ የመኪና መቆሚያ ህንጻ (ፖላስ ፖርኪንግ) ለቢሮ አገልግሎት ወይም ለሱቅ መሸጫ የሚሆን ክፍሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች:

  1. በዘርፉ ህጋዊና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  2. ተጫራቾች ዋጋ ሞልተው የሚያቀርቡበት ከጨረታ ሰነድ ጋር ተያይዞ በቀረበው ሰነድ ቅደም ተከተል መሰረት ቫትን ጨምሮ ነው።
  3. ተጫራቾች የቦታውን ግምት በካሬ በተቀመጠው የመነሻ ዋጋን ተንተርሶ የሚቀርብ ይሆናል።
  4. ተጫራቾች የሚያሸንፉበትን ቦታ ላይ ለሽያጭ የሚቀርቡበትን ዕቃና አገልግሎት ዋጋ እንዲሁም የድርጅታቸውን ሙሉ ፕሮፋይል ሞልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. እያንዳንዱ ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና ሲፒኦ ወይም የባንክ ጋራንቲ በጽ/ቤቱ ስም ማሲያዝ ይኖርበታል።
  6. የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በጽ/ቤቱ እንግዳ መቀበያ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  7. እያንዳንዱ ተጫራች ቴክኒካል እና ፋይናሻል ዶክመንት በተለያየ ፓስታ ታሽጎ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  8. እያንዳንዱ ተጫራች ከተሰማሩበት ንግድ ሥራ ዘርፍ ውጪ በሆነ ንግድ ፍቃድ መወዳደር አይችሉም።
  9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 ተዘግቶ በዕለቱ ከሰዓት 8:15 ሰዓት ይከፈታል ።
  10. ፓርኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር +25111-1-54-31-03 /+251118578718 ፋክስ ቁጥር 226292

 

የአንድነት ፓርክ የመኪና መቆሚያ ህንጻ (ፓላስ ፓርኪንግ)

 

Save Tender