Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲ ሪፐብሊክ የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕራብ ዕዝ የ402ኛ ኮር ጠቅላይ መምሪያ
  • Address በምሥራቅ ወለጋ ዞን ነቀምት ከተማ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0910947010
  • Website
  • Deadline06 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Securityከጠቅላላ ዋጋ 2%
  • opening date2025-10-06 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather , Cleaning And Janitorial Equipment , Stationery Materials , Vehicle Spare Parts

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በምዕ/ዕዝ የ402ኛ ኮር ለ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተገለፁትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲ ሪፐብሊክ የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕራብ ዕዝ የ402ኛ ኮር ጠቅላይ መምሪያ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 402/ኮር/ ግ/ጨ/ቁ 01/2018

 

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በምዕ/ዕዝ የ402ኛ ኮር ለ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተገለፁትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡-

ሎት 01 አላቂ የፅህፈት መሳሪያ

ሎት 02 አላቂ የፅዳት ማቴሪያል

ሎት 03 አቡጀዲድና ሻሽ

ሎት 04 የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ

በዚህም መሰረት ከሎት 1 እስከ ሎት 4 ከላይ የተጠቀሱት በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት፣ የቫት ተጠቃሚ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ የጨረታ ማስከበሪያ ከሚያቀርበው ከጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ የሚችሉ እንዲሁም ተጫራቾች በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ሳይኖር የነጠረ እና ጠቅላላ ዋጋ ሞልቶው ኮፒና ኦርጂናል ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያ እና ዝርዝር ሰነድ የያዘ ከሎት 1 እስከ ሎት 4 ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ነቀምት ኩምሳ ሞረዳ ግቢ 402ኛ ኮር በመምጣት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው ከ26/1/2018 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ ስ.ቁ. 0910947010 ወይም 0980157620 ወይም 0911582219

 

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲ ሪፐብሊክ የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕራብ ዕዝ የ402ኛ ኮር ጠቅላይ መምሪያ

 

Save Tender