Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አፋር ሪጀን
  • Address አፋር ፣ኢትዮጲያ, Phone: 0333668336
  • Website
  • Deadline06 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-10-06 00:00:00
  • Categories Stationery Materials , Printer And Photocopy Machine

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አፋር ሪጀን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የእስቴሽነሪ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አፋር ሪጀን


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር EEU/AFR/S/C&PSG-001/2018

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አፋር ሪጀን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የእስቴሽነሪ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • HP printer Toner 81 A
  • Canon C-Exv42 toner
  • Pen
  • 59A printer Toner with chip:
  • Photocopy paper A4 80gm
  • Photocopy paper A4 80gm Different colored
  • Box file (Different color):

ሰለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ፣ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ያለው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስከር ወረቀት እና የታከስ ከፋይነት ቲን /Tin/ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል።

2. ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው::

3. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትርበሥራ ሰዓት በአፋር ሪጅን ሳፕላይ ቼን፣ ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 500.00 (አምሰት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000150711235 በመከፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡

4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክሲፒኦ /CPO/ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ.ም 10፡00 ድረስ አፋር ሪጅን ሳፕላይ ቼን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 10፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት/ባይገኙም ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ላይ ይከፈታል።

6. ተጫራቾቾ ተጨማሪ ማብራሪያ ሲፈልጉ በስልክ ቁጥር 033-3-66-83-36/09-87-01-74-91 መደወል ይችላሉ።

7. ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የአፋር ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት

Save Tender