Tender Detail

Tender Details


በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 12 ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት አመት የሚሆን በ1ኛ ዙርግልፅ ጨረታ ለአገልግሎት የሚውል ህትመት፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃ፣ የፅዳት እቃ፣ የጥገና ዕቃ፣ መስተንግዶ የጥገና ስራ፣ የህክምና ዕቃ በአንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 12 ጤና ጣቢያ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 12 ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት አመት የሚሆን በ1ኛ ዙርግልፅ ጨረታ ለአገልግሎት የሚውል ህትመት፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃ፣ የፅዳት እቃ፣ የጥገና ዕቃ፣ መስተንግዶ የጥገና ስራ፣ የህክምና ዕቃ በአንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የአቃው አይነት

የሎት አይነት

የጨረታ ማስከበሪያ

1

የጽዳት እቃዎች

ሎት 1

14,700

2

ቋሚ እቃዎች

ሎት 2

30,000

3

የደንብ ልብስ

ሎት 3

18,000

4

ህትመት

ሎት 4

12,000

5

አላቂ የጽህፈት መሳሪዎች

ሎት 5

16,500

6

የህክምና እቃዎች

ሎት 6

30,000

7

የጥገና እቃዎች

ሎት 7

5,800

8

የጥገና ስራ

ሎት 8

6,000

9

መስተንግዶ/ ለካፍቴሪያ

ሎት 9

22,436

10

ትራንስፖርት/ጭነት

ሎት 10

6,000

 

በዚህ መሰረት

  1. ተጫራቾች የታክስ እና የቲን ቫት ተመዝጋቢ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት የማይመለስ ብር 150 (አንድ መቶ ሃምሳ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የስራ ቀናት በጤና ጣቢያው ግዢ ቢሮ ቁጥር 410 4ኛ ፎቅ ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በማሸግ ጤና ጣቢያው ባዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  4. ጨረታው በ10ኛው ቀን ከቀኑ በ11፡00 ሰዓት ተዘግቶ በቀጣይ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን በጤና ጣቢያው ፋይናንስ የስራ ሂደት 4ኛ ፎቅ ይከፈታል፡፡ የመከፈቻ ቀኑ ቅዳሜ፣ እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ይከፈታል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናል እና ኮፒ አሟልተው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። ከገዙት የጨረታ ሰነድ ውጪ ተሞልቶ የመጣ ሰነድ ዋጋ የለውም፡፡
  6. መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  7. ጥቃቅን እና አነስተኛ ተቋማት ከተደራጁበት ወረዳ ወቅታዊ እና በአደራጃችሁ አካል ተጨማሪ እሴት መጨመራቸሁን (አምራች) የሚያሳውቅ ደብዳቤ አድራሻቸውን በመጥቀስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ለመስተንግዶ (ሎት9) የሚመጡ በጥቃቅን አነስተኛ በዘርፉ የተደራጁ እና ካዳራጃቸው ወረዳ ደብዳቤ ይዛው መምጣት ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  10. ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ መስክ የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው የታደሠ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  11. ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ መስከ የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው የታደሠ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ እና በአቅራቢነት የተመዘገቡበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

 

አድራሻ፡- ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ጤና ጣቢያ ላፍቶ በታች ንግድ ባንክ ጀርባ

ስልክ ቁጥር:- 0989166246

 

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 12 ጤና ጣቢያ

 

Save Tender