Tender Detail

Tender Details


የምስራቅ ሐረርጌ ዞን የጎሮጉቱ ወረዳ ፍርድ ቤት ለስራ የሚውል የተለያዩ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይመለከታል፡፡ በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተገለፁትን እቃዎች ማቅረብ የሚችሉትን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የምስራቅ ሐረርጌ ዞን የጎሮጉቱ ወረዳ ፍርድ ቤት


 

                                        ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የምስራቅ ሐረርጌ ዞን የጎሮጉቱ ወረዳ ፍርድ ቤት ለስራ የሚውል የተለያዩ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይመለከታል፡፡ በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተገለፁትን እቃዎች ማቅረብ የሚችሉትን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 

  1. የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች 

  2. የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የኤሌከትሮንከስ ዕቃዎች ፤የጽዳት እቃዎች እና የመኪና ዕቃና ጎማዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይፈልጋል፡፡ ተወዳዳሪዎች ማቅረብ ያለባቸው Lበዘርፉ የተሰማሩበትን ስራ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር ከፍለው ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤ 2.ተጫራቾች የምትወዳደሩበትን የጨረታ ማስከበሪያ ጠቅላላ ብር 10.000/አስር ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ/ሲፒኦ / ወይም በጥሬ ብር በቢሮ ስም አሰሪቶ ማቅረብ የሚችል፡፡ 

  3. ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ ዋናውና ኮፒ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 

  4. የግብር ከፋይ ቁጥር ቲን ያላቸው እሴት ታከስ 15 ፐርሰንት ቫት ተመዝጋቢዎች መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

  5. የተጫራቾች ጨረታ ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች በራሳቸው ትርንስፖርት ወደ ጎሮጉቱ ወርዳ ፍ/ቤት ቢሮ ግቢ ማቅረብ :: 

  6. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቁያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 21 ቀናት የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ/ በመከፈል ከጎሮጉቱ ወረዳ ፍርድ ቤት ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡ 

  7. የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ የስራ ቀን አየር ላይ ከዋለ በኋላ በ16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ላይ ተዘግቶ በእለቱ ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 

  8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

ለበለጠ መረጃ ለማግኘት ከፈለጉ በስልክ 0915894115/0938270083/0973729336 ደውለው ወይም መ/ቤታችን ድረስ በጽሁፍም ሆነ በአካል ቀርበው መረዳት ይችላሉ፡፡

                                                        የምስራቅ ሐረርጌ ዞን የጎሮጉቱ ወረዳ ፍርድ ቤት

 

Save Tender