የአመያ ሆስፒታል የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብሶች ን፣ መድኃኒት እና የህክምና መሳሪያዎች Drugs, Supply & Medical equipment) የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች እንዲሁም የተለያዩ የሕትመት መሣሪያዎች (Card room and HMIS, Printing Materials፣ Folders, X-ray U/s paper, Service Card, Lob. request, MPI Card and MPI boX.... Etc. የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችና ሌሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአመያ ሆስፒታል
የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 01/2018
የአመያ ሆስፒታል የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብሶች ን፣ መድኃኒት እና የህክምና መሳሪያዎች Drugs, Supply & Medical equipment) የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች እንዲሁም የተለያዩ የሕትመት መሣሪያዎች (Card room and HMIS, Printing Materials፣ Folders, X-ray U/s paper, Service Card, Lob. request, MPI Card and MPI boX.... Etc. የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችና ሌሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለማፈልግ በጨረታው ላይ ለመካፈል ለምትፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ፡-
1.የዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2. ተጫራቶች የዕቃዎቹን ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ/ በመከፈል ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 /አስራ አምስት ቀናት በአመያ ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 51 /ሃምሳ አንድ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ብር 10,000 በባንክ በተመሰከረለት ሲ.ፒአ ወይም ጥሬ ገንዘብ ማስያዘ አለባቸው፡፡
4.ተጫራቾች የሚያቀረቡት ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በተራ ቁጥር 2 በተጠቀሰው አድራሻ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ጋዜጣው ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን 6፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
5. ጨረታው በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተራ ቁጥር 2 በተገለጸው ቦታ ይከፈታል፡፡
6. በተራ ቁጥር 4 እና 5 ላይ የተገለፀው ዕለቱ የበአላት ወይም ሰንበት ላይ ከዋለ በቀጣይ የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡
7. አሸናፊው አሸናፊነቱ ከታወቀበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ባሉ ቀናቶች አመያ ሆስፒታል /ከኢአ 144 ኪ.ሜ ድረስ በራሱ መጓጓዣ ዕቃዎቹን አቅረቦ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
8. ተጫራቾች በጨረታው መሰረት ዕቃዎቹን በሙሉ ከአስረከበ ክፍያው ወዲያወኑ ይፈጸማል፡፡
9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ ስልክ ቁጥር 0113150482 /0965758635/0113150515
የአመያ ሆስፒታል
